ግእዝ - አማርኛ ግስ " ወ " Geez to Amharic verbs vocabulary letter " wa "
Автор: Geez Studies
Загружено: 2025-10-25
Просмотров: 199
Описание: ሰላም ይህ የግእዝ ቋንቋን የምንማርበት ቻናል ነው። በዚህ የትምህርት ቪድዮ የ " ወ " ቤት ግሶችን አዘጋጅተንላችኋል ። የ ወን አጠቃላይ 131 ግሶችን ታገኛላችሁ ። የግሱን ቤት የምታዩት በመጨረሻው ፊደል ሲሆን ቅደም ተከተሉ በመጀመርያ ፊደል ነው ። በቀን እስከ 10 ግሶችን በማጥናት የግእዝ ቋንቋ ችሎታችሁን ማሳደግ ትችላላችሁ ።
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: