በቅርቡ ማይክሮሶፍት እያስተዋወቀ ያለውን Windows 11 ን በ AI በመጠቀም ኪቦርድዎን መንካት ያቁሙ ይሎዎታል! ሙሉ መረጃውን ከዚህ ቪዲዮ ያገኙታል፡፡
Автор: Sami IT Solution
Загружено: 2025-10-18
Просмотров: 50
Описание:
"እንግዲህ ይኸው! ማይክሮሶፍት ለWindows 11 ትልቁን የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ማሻሻያ ይዞ መጥቷል—ይህም ኮምፒውተርዎን የሚጠቀሙበትን መንገድ ከተለመደው አሰራር ሊለውጠው ነው። ከእጅ- ነጻ የድምጽ መቆጣጠሪያ ጀምሮ እስከ ኮምፒውተሮን የሚያንቀሳቅስ ኃይለኛ የAI ወኪል ድረስ፣ ይዞየመጣ ሂደት ነው፡፤
ይሄ አዲስ ለውጥ ኮፓይለትን (Copilot) ወደ አዲስ ደረጃ አድርሶታል።
"መጀመሪያ እንግዲህ፡ ኪቦርድዎን መንካት ያቁሙ! አዲሱ ገጽታ ‘ሄይ ኮፓይለት’ ይባላል—እውነተኛው እጅ-ነጻ የAI ረዳትዎ። ‘ሄይ ኮፓይለት’ (Hey Copilot) የሚል ቃል ብቻ በመናገር ወዲያውኑ ሊያስነሱት ይችላሉ። ወዲያውኑ አፖችን መክፈት፣ ኢሜይሎችን መጻፍ፣ ሲስተሙን መቆጣጠር፣ ወይም ደግሞ በስክሪንዎ ላይ ያለውን ነገር እንዲያጠቃልልልዎ መጠየቅ ይችላሉ። ይህ ንጹህ የድምጽ መቆጣጠሪያ ነው።"
"ቀጥሎ ደግሞ ኮፓይለት ቪዥን (Copilot Vision) አለ። ነገሮች በእውነት ወደፊት-ፊቸሪስቲክ የሚሆኑት እዚህ ጋር ነው። ኮፓይለት አሁን በስክሪንዎ ላይ ያለውን ነገር በትክክል ማየት ይችላል። ሰነዶችን ማንበብ፣ ምስሎችን መለየት፣ ወይም እየተመለከቱት ያለውን ዳታ ወዲያውኑ መተንተን ይችላል። ‘ኮፓይለት፣ የ40 ገጽ ሪፖርት አጠቃልልልኝ’ ወይ ‘ከዚህ ስላይድ ላይ ቁልፍ ነጥቦቹን አውጣልኝ’ ብለው ሲጠይቁት ወዲያውኑ አይቶ ይፈጽማል። ይህም ማለት እነዚህ ሶስት(Voice, Vision, and Actions) ነገሮችን በማስተዋል የቅርብ አጋሮ ሆኖ ያገልግላል ማለት ነው፡፡
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: