ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

የዓመት ፈቃድ በገንዘብ How to calculate ANNUAL LEAVE & Tax የሕመም ፈቃድ የቤተሰብ ጉዳይፈቃድ

Автор: Beko Tube

Загружено: 2024-05-16

Просмотров: 12616

Описание: ዓመት ፈቃድ መጠን
ሀ) ለመጀመሪያ የ1 ዓመት አገልግሎት 16 የሥራ ቀናት፤

ለ) ለአሠሪው ከ1 ዓመት በላይ ለተበረከተ አገልግሎት ለእያንዳንዱ 2 የአገልግሎት ዓመታት 1የሥራ ቀን እየተጨመረ ይሰጣል፡፡

አንድ ሠራተኛ ያገለገለበት ጊዜ ከ1 ዓመት በታች ከሆነ በአገልግሎት ዘመኑ ልክ ተመጣጣኝ የሆነ ዕረፍት በዚያው በአገለገለበት ዓመት ይሰጠዋል፡፡

አመት ሳይሞላው የስራ ውሉ ከተቋረጠ በገንዘብ ተቀይሮ የሰጠዋል

ምሳሌ፡- ደመወዝ 25,000 95days

365=16
95 ?
365X=95*16
X=1,520/365 days
X=4.16 ~4 Days leave

የዓመት ፈቃድ መከፋፈልና ማስተላለፍ
አንድ ሠራተኛ ሳይከፋፈል የሚሰጥ የዓመት ፈቃድ ከክፍያ ጋር ያገኛል፡፡

ሠራተኛው የዓመት ፈቃድ ተከፋፍሎ እንዲሰጠው ሲጠይቅና አሠሪውም ሲስማማ ለ2 ተከፍሎ ሊሰጠው ይችላል፡፡

የዓመት ፈቃድ ሠራተኛው ሲጠይቅና አሠሪውም ሲስማማ ሊተላለፍ ይችላል፡፡

አሠሪው የሥራ ሁኔታ ሲያስገድደው የሠራተኛውን የፈቃድ ጊዜ ሊያስተላልፍ ይችላል፡፡

የተላለፈው የዓመት ፈቃድ ከሚቀጥለው 2 ዓመት በላይ ሊራዘም አይችልም፡፡

አንድ ሠራተኛ በዓመት ፈቃድ እያለ ቢታመምና በህክምና ተቋም እንዲተኛ ለተደረገበት ጊዜ ብቻ የዓመት ፈቃዱ ተቋርጦ የህመም ፈቃድ ይሰጠዋል፡፡

በፈቃድ ላይ ያለ ሠራተኛን መጥራት የሚቻለው ቀደም ብሎ ሊታወቅ በማይችል ምክንያት ሠራተኛው በሥራ ላይ መገኘት ያለበት ሆኖ ሲገኝ ነው፡፡

ሠራተኛው ከፈቃዱ በመጠራቱ ምክንያት የደረሰበትን የመጓጓዣና የውሎ አበል ወጭ በአሠሪው ይሸፈናል፡፡

ሠራተኛው ከፈቃድ ሲጠራ በጉዞው ያጠፋው ጊዜ ሳይቆጠር የቀረው የዓመት ፈቃድ በገንዘብ ተተምኖ ይከፈለዋል፡፡

Annual Leave Payment & Tax Amount
Salary 45,000 40 day annual leave
Annual leave amount=45,000/30=1,500
1,500*40=60,000
60,000/12=5,000 or
45,000/12=3,750
3,750/30=125
125*40=5,000

Taxable amount 45,000+5,000=50,000
50,000*0.35*-1,500*0.35=16,000
45,000*0.35-1,500=14,250
Per month tax amount 16,000-14,250=1,750
Annual tax amount 1,750*12=21,000
Net pay/after tax 60,000-21,000=39,000

የሕመም ፈቃድ
አንድ ሠራተኛ የሙከራ ጊዜውን ከጨረሰ በኋላ በሥራ ላይ በሚደርስ ጉዳት ሳይሆን በሌላ ሕመም ምክንያት ሥራ መሥራት ካልቻለ የሕመም ፈቃድ ያገኛል፡፡

ማንኛውም ሠራተኛ በሕመም ምክንያት ከሥራ ሲቀር አሠሪው ስለሁኔታው ሊያውቅ የሚችል ወይም ሠራተኛው ለማስታወቅ የማይችል ካልሆነ በስተቀር ከሥራ በቀረ እጅግ ቢዘገይ በማግስቱ ለአሠሪው ማሳወቅ ይኖርበታል፡፡

ሕመሙ ከደረሰበት የመጀመሪያ ቀን አንስቶ ባለው የ12 ወር ጊዜ ውስጥ በተከታታይ ወይም በተለያዩ ጊዜያት ቢወስድም በማንኛውም ሁኔታ ከ6 ወር አይበልጥም፡፡

የሕመም ፈቃድ ቀጥሎ በተመለከተው ሁኔታ ይሰጣል:-
ለመጀመሪያው ወር ከሙሉ ደመወዝ ክፍያ ጋር፣
ለሚቀጥሉት 2 ወራት ከደመወዙ 50% ክፍያ ጋር፣
ለሚቀጥሉት 3 ወራት ያለክፍያ፡፡x3

ለቤተሰብ ጉዳይ የሚሰጥ ፈቃድ
ሕጋዊ ጋብቻ ሲፈጽም፤

የትዳር ጓደኛ፣ ወላጅ፣ ተወላጅ፣ ወንድም፣ እህት /አጎት፣ አክስት የሆነ የሥጋ /የጋብቻ ዘመድ ሲሞትበት፤ ከክፍያ ጋር ለ3 የሥራ ቀናት ፈቃድ ይሰጠዋል፡፡

የሠራተኛው የትዳር ጓደኛ ስትወልድ ደመወዝ የሚከፈልበት 3 ተከታታይ ቀናት ፈቃድ ከክፍያ ጋር ይሰጠዋል፡፡

ሠራተኛው ልዩና አሳሳቢ ሁኔታ ሲያጋጥመው እስከ 5 ተከታታይ ቀናት ያለክፍያ ፈቃድ የማግኘት መብት አለው፡፡ ሆኖም በዚህ ረገድ የሚሰጠው ፈቃድ በበጀት ዓመቱ ከ2 ጊዜ ሊበልጥ አይችልም፡፡

#Severancepay
#annualleave
#incometax
#microsoft
#Windows
#BonusPay
#Bonus
#PENSION
#NETSALARY
#OVERTIME
#TransportationAllowance
#BedAllowance
#Perdiem
#MicrosoftWord
#MicrosoftExcel
#MicrosoftAccess
#MicrosoftPowerPoint
ETHIOPIA

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የዓመት ፈቃድ በገንዘብ How to calculate ANNUAL LEAVE & Tax የሕመም ፈቃድ የቤተሰብ ጉዳይፈቃድ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

የዓመት ፈቃድ ወደ ገንዘብ ሲቀየር ግብሩ እንዴት ይሰላል?

የዓመት ፈቃድ ወደ ገንዘብ ሲቀየር ግብሩ እንዴት ይሰላል?

የዓመት ፈቃድ በገንዘብ ተቀይሮ የሚሰላበት አሰራር

የዓመት ፈቃድ በገንዘብ ተቀይሮ የሚሰላበት አሰራር

የግል ድርጅት ሠራተኞች የጡረታ አበል ተጠቃሚነት

የግል ድርጅት ሠራተኞች የጡረታ አበል ተጠቃሚነት

💡የዓመት ፈቃድ በገንዘብ ሲቀየር ግብር እንዴት ይሰላል Annual Leave

💡የዓመት ፈቃድ በገንዘብ ሲቀየር ግብር እንዴት ይሰላል Annual Leave

‘‘ሥልጣን ይሸሻል’’ ዐቢይ ፤ በቤተመንግሥት የተገደለው |ETHIO FORUM

‘‘ሥልጣን ይሸሻል’’ ዐቢይ ፤ በቤተመንግሥት የተገደለው |ETHIO FORUM

ከሥራ ስንብት ክፍያ ላይ የሚሰላ ግብር

ከሥራ ስንብት ክፍያ ላይ የሚሰላ ግብር

ቦነስ፣ትርፍ ሰዓት ፣የአገልግሎት ክፍያ እና የዓመት ፍቃድ እንዴት ይሰላሉ?

ቦነስ፣ትርፍ ሰዓት ፣የአገልግሎት ክፍያ እና የዓመት ፍቃድ እንዴት ይሰላሉ?

🛑 የዓመት ፈቃድ ወደ ገንዘብ ቀይሮ ስለመክፈል | Seifu on EBS

🛑 የዓመት ፈቃድ ወደ ገንዘብ ቀይሮ ስለመክፈል | Seifu on EBS

💡የዓመት ፈቃድ በገንዘብ ሲቀየር ግብር እንዴት ይሰላል Annual Leave #Dmindwarehouse

💡የዓመት ፈቃድ በገንዘብ ሲቀየር ግብር እንዴት ይሰላል Annual Leave #Dmindwarehouse

Severance Payment/የአገልግሎት ክፍያ እንዴት ይሰላል/የስራ ስንብት ክፍያ/ በአዲሱ አዋጅ 1395/2017

Severance Payment/የአገልግሎት ክፍያ እንዴት ይሰላል/የስራ ስንብት ክፍያ/ በአዲሱ አዋጅ 1395/2017

🔴 የሥራ ስንብት ክፍያን የተመለከተ ጠቃሚ ማብራሪያ | Seifu on EBS

🔴 የሥራ ስንብት ክፍያን የተመለከተ ጠቃሚ ማብራሪያ | Seifu on EBS

Przedsiębiorca miażdży KSEF. Oto dlaczego ten system to problem | prof. SGMK dr Mariusz Miąsko

Przedsiębiorca miażdży KSEF. Oto dlaczego ten system to problem | prof. SGMK dr Mariusz Miąsko

Уоррен Баффет: Если вы хотите разбогатеть, перестаньте покупать эти 5 вещей.

Уоррен Баффет: Если вы хотите разбогатеть, перестаньте покупать эти 5 вещей.

የስራ ስንብት ክፍያ /SEVERANCE PAY

የስራ ስንብት ክፍያ /SEVERANCE PAY

Nipah Virus: Gaano ka-delikado at Paano makaiwas?

Nipah Virus: Gaano ka-delikado at Paano makaiwas?

ምክረ ህግ ፡- የስራ ውል

ምክረ ህግ ፡- የስራ ውል

Accounting 101: The Basics of Accounting

Accounting 101: The Basics of Accounting

То, что Китай строит прямо сейчас, лишит вас дара речи

То, что Китай строит прямо сейчас, лишит вас дара речи

Пользовательский шаблон в Word: руководство по Microsoft Word (2026)

Пользовательский шаблон в Word: руководство по Microsoft Word (2026)

🔴የለቅሶ ቤት ቡፌ ላይ ኬክ ምን ይሰራል? comedian Minale Yaregal new standup comedy

🔴የለቅሶ ቤት ቡፌ ላይ ኬክ ምን ይሰራል? comedian Minale Yaregal new standup comedy

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]