ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

አቶ አማን ለሰራተኞቻቸው ሲያደርጉ የነበረው አስደናቂ የደግነት ተግባር|እጅግ አስገራሚው የፍቅር እና የደግነት ጉዞ(

Автор: Gize Media

Загружено: 2026-02-18

Просмотров: 25052

Описание: 26 አመታትን እንደተፋቀሩ
ማክዳ አሰፋ ከጋብቻ በኋላ ማክዳ ፍስሃጽዮን በጣም ላመሰግናት እወዳለሁ ከእያንዳንዱ የኢቢኤስ ስኬት ጀርባ እና ለ 26 ዓመታ ከጎኔ የቆመች የምታየዋቸው በጣም ትላልቅ ፕሮግራሞች ጀርባ ሆና የምትሰራ ሰው ነች፡፡ አንዳንዴ ከጀርባ ያሉ ሰዎች አይታወቁም አይመሰገኑም ግን እኔ ግን በጣም ላመሰግናት እፈልጋለሁ፡፡
ይህ በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የኢቢኤሱ መስራች እና ስራ አስፈፃሚ የነበሩት የአቶ አማን ፍስሃ ፂዎን ንግግር ነበር፡፡ዛሬ ሀዘን ያኮራመታቸውን ባለቤታቸው ያመሰገኑበት ፍቅራቸውን ያሳዮበት ንግግር፡፡
ባሳለፍነው ሳምንት በብዙዎች ዘንድ የሚወደደውን የኢቢኤስ ቴሌዚዥን ጣቢያን ከመሰረቱት እና በብዙ ትጋት እና ብርታት እየሰሩ እዚህ ካደረሱት ስራ አስፈፃሚው አቶ አማን ፍስሃ ፂዎን ሕልፈት በኃላ የቴሌዚቪዥን ጣቢያው ሰራተኞች እና አመራሮች ላይ የተፈጠረው ድንጋጤ ዛሬም ድረስ ከቤቱ አልወጣም፡፡
በጭንቅላት ካንሰር ታመው በሕክምና ሰረዱ እንደነበር የተነገረላቸው የአቶ አማን ፍስሃ ፂዎን አስክሬን አስከሬን ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ መድሱ ተሰምቷል፡፡ ስርዓተ ቀብራቸውም በነገው ዕለት እንደሚፈጠም ታውቋል፡፡የአቶ አማንን ሕልፈት ተከትሎ በሕይወት ሳሉ እንዴት ያሉ ደግ እና ረጋ ያሉ …ትሁት …ሲናገሩም ሆነ ሲወስኑ በብዙ ማሰብ እና ማሰላሰል እንደሆነ ደግሞም ለደግነት ስራዎች ልባቸው በጭራሽ ወደ ኃላ እንደማይል የመሰከሩላቸው ብዙ ናቸው፡፡
ዛሬ እኛም የአስክሬናቸውን መምጣት ምክንያት አድርገን በሕይወት ሳሉ ከባለቤታቸው ጋር ስለነበራቸው ፍቅር እና ክብር እልፍ ብሎም በሚያስተዳድሩት የኢቢኤስ ቴሌዥን ውስጥ ሊያስከስስ የሚችል ጥፋት ያጠፋን ሰራተኛ በተመለከተ ያደረጉት ነገርን በተመለከተ እና ሌሎች ያልተነገሩ ባህሪያቸውን ልንነግራችሁ ወደድን!
ሰው መቼም ካልሄድ ዋጋው አይታወቅም እንዲሉ …አቶ አማንም ከሄዱ በኃላ የሚሰጣቸው የመልካም ሰው መገለጫ የሆኑ ባህሪያት እጅጉን ብዙ ናቸው፡፡

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
አቶ አማን ለሰራተኞቻቸው ሲያደርጉ የነበረው አስደናቂ የደግነት ተግባር|እጅግ አስገራሚው የፍቅር እና የደግነት ጉዞ(

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

አቶ አማን ፍስሃጽዮን በቤተሰቦቹ አንደበት፣ የካቲት 12, 2018 What's New Feb 19, 2026

አቶ አማን ፍስሃጽዮን በቤተሰቦቹ አንደበት፣ የካቲት 12, 2018 What's New Feb 19, 2026

ለትምህርት ቤት ምሳጥሬ ስጋ የቋጠረችው እናት ll Tadias Addis

ለትምህርት ቤት ምሳጥሬ ስጋ የቋጠረችው እናት ll Tadias Addis

የአቶ አማን አስክሬን አቀባበል፣ የካቲት 11, 2018 What's New Feb 18, 2026

የአቶ አማን አስክሬን አቀባበል፣ የካቲት 11, 2018 What's New Feb 18, 2026

በጉብኝቴ መሀል የገጠመኝ አስገራሚው ሰርግ…//እሁድን 1 ላይ//

በጉብኝቴ መሀል የገጠመኝ አስገራሚው ሰርግ…//እሁድን 1 ላይ//

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአዶናይ እና የመቅዲ ሾው //በመቅዲ Show//

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአዶናይ እና የመቅዲ ሾው //በመቅዲ Show//

Ethiopia - “ጦሩ ይመለስ” የትግራዩ ፍጥጫ''፣ በአየር በባህር ጦሩ ተዘጋጅቷል'' ጠቅላዩ፣ “ህወሓት እየወጋን ነው” ጄኔራሉ፣ የተጧጧፈው የመሳሪያ ግዢ

Ethiopia - “ጦሩ ይመለስ” የትግራዩ ፍጥጫ''፣ በአየር በባህር ጦሩ ተዘጋጅቷል'' ጠቅላዩ፣ “ህወሓት እየወጋን ነው” ጄኔራሉ፣ የተጧጧፈው የመሳሪያ ግዢ

ትሁት ክፍል 95

ትሁት ክፍል 95

የTDF ጥሪ፤ የዐቢይ ትርዒት፣ ዶ/ር ቴድሮስ ጦርነትና ሚኒስትሩ፣ ጄኔራሎቹ የተሰደቡበት መድረክ፣ የጌታቸውና ኬሪያን ጥያቄ ፣ የፋኖ ስልጠናዎች | EF

የTDF ጥሪ፤ የዐቢይ ትርዒት፣ ዶ/ር ቴድሮስ ጦርነትና ሚኒስትሩ፣ ጄኔራሎቹ የተሰደቡበት መድረክ፣ የጌታቸውና ኬሪያን ጥያቄ ፣ የፋኖ ስልጠናዎች | EF

ስህተት || ክፍል 38||                                 New Ethiopian Drama | አዲስ አማርኛ ተከታታይ ድራማ ||

ስህተት || ክፍል 38|| New Ethiopian Drama | አዲስ አማርኛ ተከታታይ ድራማ ||

'ታምሜ ከሆስፒታል መድረክ ከመድረክ ሆስፒታል...' ድምፃዊ ወተዋናይ ጸጋዬ ዘርፉ

'ታምሜ ከሆስፒታል መድረክ ከመድረክ ሆስፒታል...' ድምፃዊ ወተዋናይ ጸጋዬ ዘርፉ

ሶስት ሆነን ጫካ ገባን ስንወጣ እንደዚህ ሆነ   #ethiopianpodacst #story#ታሪክ #ethiopia

ሶስት ሆነን ጫካ ገባን ስንወጣ እንደዚህ ሆነ #ethiopianpodacst #story#ታሪክ #ethiopia

Mengizem Media Teborne Show With Getish Mamo  Part 2 ከጌትሽ ማሞ ጋር Jun 2,24

Mengizem Media Teborne Show With Getish Mamo Part 2 ከጌትሽ ማሞ ጋር Jun 2,24

/ፓስተር ቸሬ/ ...ትልቅ ሰዉ ዉሻ ሲያባርረዉ የሚያወጣዉ ድምፅ…// እሁድን 1 ላይ//

/ፓስተር ቸሬ/ ...ትልቅ ሰዉ ዉሻ ሲያባርረዉ የሚያወጣዉ ድምፅ…// እሁድን 1 ላይ//

WIELKIE UDERZENIE: Ukraina rusza w stronę Krymu, Rosjanie w odwrocie

WIELKIE UDERZENIE: Ukraina rusza w stronę Krymu, Rosjanie w odwrocie

ቢሊየነሩ ልጁን ከ5ቱ ሀብታም ሴቶች መካከል አዲስ እናት እንዲመርጥ ጠየቀው... እሱ ግን የጽዳት ሰራተኛዋን በመምረጥ ሁሉንም አስገረመ።

ቢሊየነሩ ልጁን ከ5ቱ ሀብታም ሴቶች መካከል አዲስ እናት እንዲመርጥ ጠየቀው... እሱ ግን የጽዳት ሰራተኛዋን በመምረጥ ሁሉንም አስገረመ።

Kontrola pieca - czy muszę wpuszczać strażników miejskich do domu?

Kontrola pieca - czy muszę wpuszczać strażników miejskich do domu?

አላላቀሰችንም አሉኝ | የኔን Gofundሚ አዘግተው እነሱ ከፈቱ | ለሞቱ ምክንያት አይደለሁም | የኮሜዲያን ወንድወሰን አውራሪስ ባለቤት

አላላቀሰችንም አሉኝ | የኔን Gofundሚ አዘግተው እነሱ ከፈቱ | ለሞቱ ምክንያት አይደለሁም | የኮሜዲያን ወንድወሰን አውራሪስ ባለቤት

ተጠንቀቁ !በአፍዝ አደንግዝ አደንዝዘው ቤቷ ድረስ ወስደው ወርቆች እና 4ሺ ዶላር የተዘረፈችው እናት(@gizemedia1974)#Ethiopia

ተጠንቀቁ !በአፍዝ አደንግዝ አደንዝዘው ቤቷ ድረስ ወስደው ወርቆች እና 4ሺ ዶላር የተዘረፈችው እናት(@gizemedia1974)#Ethiopia

KOBIETY Z LEPSZEJ KASTY! ZIEMKIEWICZ I ŚWIETLIK O ATAKU NA NAWROCKĄ

KOBIETY Z LEPSZEJ KASTY! ZIEMKIEWICZ I ŚWIETLIK O ATAKU NA NAWROCKĄ

የሰው ሚስት አፍቅሮ በቅናት ግድያ የፈጸመው ዲያስፖራ - Ethiopian True Crime Documentary

የሰው ሚስት አፍቅሮ በቅናት ግድያ የፈጸመው ዲያስፖራ - Ethiopian True Crime Documentary

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]