ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

#baro

Автор: Hadra KebirNejib moulid tube ሀድራ ከቢርነጂብ መውሊድ ቲዩብ

Загружено: 2025-11-19

Просмотров: 3438

Описание: #መንዙማ #መውሊድ #moulid #hadra #ባሮ #mujizat #hikmah #ሙእጂዛ #ሂክማ #አሱናህ #ሀሪማ ቲቪ #baaroo #አቢዮኑርሁሴን #አሪፎች #አውሊያኢላህ #መህዲ #ጀይላን #ሀበሻ
#Green legacy #አብይአህመድ #ኢትዮጵያ #ሶፉኡመር ዋሻ #ኦሮሚያ #ቱሪዝም #አባገዳ #oromia #newsethiopia #አቢዮ
#kndf #ጥሪ #መውሊድ #ሀድራ #መንዙማ #ኢትዮጵያ♈️ 🌕ዛህራ ገልገለጎበና 15🌕♈️
ዚያራ ሸኽ ኑርሁሴን አቢዮ ❤️❤️❤️
መውሊደ ነቢ እንኳን በሰላም ላደረሠን አልሀምዱሊላህ ኢረቢል አለሚን
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
ቂሷ
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
አንድ በጅማ የሚኖሩ የሰይደል አሪፊን ወዳጅ(ገሪባ) ለዛህራ ገልገለጎበና ዚያራ ከወዳጆቻቸው ጋር አርደል አናጂና ይሄዳሉ።እዛም ገብተው ካረፉ በሆላ እሳቸው ዳቱ(አዲስ እንግዳ,ለመጀመሪያ ጊዜ የሄዱ) ስለሆኑ ረፊቃቸው በተርቲብ የዚያራውን ቦታዎቹንና ታሪኮቹን እየነገሩዋቸው እይዘየሯቸው "አይናጌ ዋሻ"የሚባለውን ገደላማ ዋሻ ይደርሱና ከገደሉ ስር ያለውን ጠፍጣፈ እንደምንጣፍ የተነጠፈ የሚመስል ዲንጋይ እያመላከቷቸው ይህ ቦታ ነቢ ሙሀመድﷺ ከ4ቱ ሰሀቦቻቸው ጋር ሼኽ ሁሴን አቢዮን ሊዘይሩ መጥተው የተገናኙበትና የተቀማመጡበት ቦታ እንደሆነ ነገሯቸው።ከዛም በመቀጠል ሌሎች ዚያራ ቦታዎችን ጨርሰው ወዳረፉበት ሆጤ ተመልሰው ሀድራ ሲቀመጡ ይህ እንግዳ(ዳቱ) እንደጥዋት ማሸቅ አልቻለም ሀሳብ ውስጥ ገብቶ ወዳጁም ምንሆነክ ነው ሲለው
ዳቱ የአቢዮ ሙሂብም "የቅድሙ ስፍራ ያሳያቹኝ ነቢ ሙሀመድ ﷺ ከሰሀቦቻቸው ጋር መጥተው የተቀማመጡበት ያሉኝ ቦታ ነገር" ነገሩ ግን እውነት ነው??ብለው በመታጀብ ጠየቁ።
ረፊቁ የአቢዮ ገሪባም በጥያቄው በመደነቅ ምነው እርሶ በጅማ ገጠር በመኖሪያ ቤቶ ከሀደኩማ ባለቤቶ ጋር ሆናቹ ነቢ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ይመጣሉ ብለው መውሊድ ደግሰው እኛን ሁላ ጠርተው አብልተውን አስቅመው በዱአ ሰለዋት ሲታሸቅ ታድሮ ነብዬﷺ ገቡልኝ አላሉም እንዴ? ታዲያ ለርሶ የመጡ ለሰይደል አሪፊን መምጣታቸው ምን ያስገርማል አሉዎቸው አሉ።እሳቸውም መገን ዱስቱር አቢዮ አሉ ።

ለነገሩ በውዴታ እንጂ አይገባም ሚስጥሩ ...
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አላሁመርሀም ሸኽ ሁሴን ባቡ ሰላማ
ሰሪአል ገውዚ አጊስና ወቅተ ነዳማ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
#baro

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

#baroo sheikh hussen #ባሮ ሼኽ ሁሴን @kebirmoulidtube1654

#baroo sheikh hussen #ባሮ ሼኽ ሁሴን @kebirmoulidtube1654

baaroo biraqo

baaroo biraqo

አስሉል ከውኒ #ምርጥ #መንዙማ  ሸይኽ አሊይ ርቄ ሀድራ || #sheik Aliy Riqe Hadra #best #menzuma

አስሉል ከውኒ #ምርጥ #መንዙማ ሸይኽ አሊይ ርቄ ሀድራ || #sheik Aliy Riqe Hadra #best #menzuma

በአህለል ቤቶች የተዘጋጀ እስከመቼ ድረስ ምርጥ እንጉርጉሮ

በአህለል ቤቶች የተዘጋጀ እስከመቼ ድረስ ምርጥ እንጉርጉሮ

ሸኽ አወሌ ሙኸመስ SHEYIKH AWOLE MUKHMES PARTE(1)2017

ሸኽ አወሌ ሙኸመስ SHEYIKH AWOLE MUKHMES PARTE(1)2017

New Baaroo sheek Huseen Abe Tura nonstop 2023

New Baaroo sheek Huseen Abe Tura nonstop 2023

Baaroo Aadam  sagalee ajaa'iba

Baaroo Aadam sagalee ajaa'iba

АМАЛХО БО НИЯТ

АМАЛХО БО НИЯТ

የኸሚስ ስጦታ ቁ2 የሚያምር እንጉርጉሮ አሚን|| menzuma || hadra || መንዙማ ||  ሐድራ || ሀድራ

የኸሚስ ስጦታ ቁ2 የሚያምር እንጉርጉሮ አሚን|| menzuma || hadra || መንዙማ || ሐድራ || ሀድራ

baaroo imiimaan nama bochisu obbolesaf #baaroo #sheekhuseen #dirre #anajina #2024 #afaan #Oromo

baaroo imiimaan nama bochisu obbolesaf #baaroo #sheekhuseen #dirre #anajina #2024 #afaan #Oromo

#Baroo sheikh Nur Husseen Baalee #amaan  qalloo || mekanika ruhi ||   ሼኽ አማን ቀሎ #ባሮ አቢዮ

#Baroo sheikh Nur Husseen Baalee #amaan qalloo || mekanika ruhi || ሼኽ አማን ቀሎ #ባሮ አቢዮ

#baroo baroo lama #ባሮ ለማ@kebirmoulidtube1654

#baroo baroo lama #ባሮ ለማ@kebirmoulidtube1654

Ethiopian Menzuma 2018 Allahu Masali ALa Muhammadi Khatamu Nabiyee Zaynul mabiyaye Abret Manzuma

Ethiopian Menzuma 2018 Allahu Masali ALa Muhammadi Khatamu Nabiyee Zaynul mabiyaye Abret Manzuma

Aloo ||.Baaroo aloo

Aloo ||.Baaroo aloo

#baaroo  #baroo sheikh hussen hajja fixuu kiyya kottaa #ማክሰኞ ባሮ ሼኽ ሁሴን ሀጃ ፊጦ ኪየ ኮታ #baro

#baaroo #baroo sheikh hussen hajja fixuu kiyya kottaa #ማክሰኞ ባሮ ሼኽ ሁሴን ሀጃ ፊጦ ኪየ ኮታ #baro

Dirree Sheekanaa Huseenii fi Sirna Muuda Hajjii

Dirree Sheekanaa Huseenii fi Sirna Muuda Hajjii

#baro #baroo doqo haji/Amino Salih/ሼኽ አሚኖ ሳሊህ / ዶቆ ሀጂ ባሮ/ #duet

#baro #baroo doqo haji/Amino Salih/ሼኽ አሚኖ ሳሊህ / ዶቆ ሀጂ ባሮ/ #duet

BAAROO SHEEK HUSEEN BY AMAAN ABDALLAA NUUR HUSEENI ABBAAN KIYYA HOO ❤✔✔✔✔💕💕OFFICIAL 2021❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕

BAAROO SHEEK HUSEEN BY AMAAN ABDALLAA NUUR HUSEENI ABBAAN KIYYA HOO ❤✔✔✔✔💕💕OFFICIAL 2021❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕

Baaroo nagaash

Baaroo nagaash

#baroo #baro sheikh mohammedalye//zeynu nebiye// zikr resul #moulid #menzuma

#baroo #baro sheikh mohammedalye//zeynu nebiye// zikr resul #moulid #menzuma

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]