ከሌሊቱ 9 ሰዓት ላይ ድንገት ትነቃለህ ? | ይህንን ምስጢር ካላወቅህ ትጎዳለህ !
Автор: DASS media ዳስ ሚዲያ
Загружено: 2025-12-21
Просмотров: 2056
Описание:
ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦች! 👋 ከሌሊቱ 9፡00 ሰዓት (3:00 AM) እስከ 11፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ እንቅልፍ እምቢ ብሏችሁ ያውቃል? ይህ ዝም ብሎ የሚከሰት "ኢንሶምኒያ" ወይም የእንቅልፍ ዕጦት ችግር አይደለም።
🚫
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፡-
✅ በሌሊት የመነሳትህ መንፈሳዊ ምስጢር ምንድን ነው?
✅ አጋንንት ይህን ሰዓት ለምን ይፈሩታል?
✅ ከእንቅልፍህ ስትነቃ ማድረግ ያሉብህ 3 ወሳኝ ነገሮች ምን ምን ናቸው?
የሚሉትን ጥልቅ የሆኑ ምስጢራት በኦርቶዶክሳዊ እይታ እንመለከታለን።
ዓለም ሲተኛ ሰማይ ንቁ ነው።
🌌 ይህ ቪዲዮ ህይወታችሁን ይቀይራል፣ እስከ መጨረሻው ተከታተሉት!
🔔 ለተጨማሪ መንፈሳዊ ትምህርቶች ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
👍 ቪዲዮው ከጠቅማችሁ ላይክ እና ሼር በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ያድርጉ።
#eotc #OrthodoxTewahedo #SpiritualWarfare #Prayer #Ethiopia
3
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: