የቀበሌ ቤቶች መመሪያ፡ በፍቺ ጊዜ የቀበሌ ቤት የመኖሪያ መብት ለማን ይሰጣል?
Автор: Law tube_የሕግ ቻናል
Загружено: 2026-02-08
Просмотров: 67
Описание:
በፍቺ ወቅት ንብረት ክፍፍል ሲነሳ ብዙ ጊዜ አወዛጋቢ ከሚሆኑ ጉዳዮች አንዱ "የቀበሌ ቤት" ጉዳይ ነው። የቤት ባለቤትነት እና የቀበሌ ቤት የመኖሪያ መብት በህግ የተለያዩ ናቸው። በዚህ ቪዲዮ በኢትዮጵያ የቤተሰብ ህግ መሰረት፤ ባል እና ሚስት ሲፋቱ የቀበሌ ቤቱ ለማን እንደሚወሰን በዝርዝር እንመለከታለን።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚከተሉትን ነጥቦች ያገኛሉ፡
✅ የቀበሌ ቤት የመኖሪያ መብት ከግል ቤት የሚለይበት መንገድ
✅ ፍርድ ቤቶች ውሳኔ ሲሰጡ በዋናነት የሚያዩዋቸው መስፈርቶች
✅ የልጆች አስተዳደግ (Custody) በቤት ውሳኔ ላይ ያለው ተጽእኖ
✅ ቤቱን ያጣው ወገን ምን አይነት መብቶች ይኖሩታል?
✅ ተከራይቶ የመኖር አቅም እና የጤና ሁኔታ ተጽእኖ
ይህ ቪዲዮ ለህግ ተማሪዎች፣ በፍቺ ሂደት ላይ ላሉ እና ጠቅላላ እውቀት ለሚፈልጉ ሁሉ ይጠቅማል።
አዳዲስ ቪዲዮዎች ሲለቀቁ እንዳያመልጥዎ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ! 👇
👉 / @eysehen1
#EthiopianLaw #Divorce #KebeleHouse #FamilyLaw #Ethiopia #የቤተሰብህግ #ፍቺ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: