✡ ውናኤል ወመሠውርናኤል አስማት ክፍል 2 ለጠላት ማስታገሻ ለፍርድ ቤት ለሙግት |✡ Ethiopian ancient medical and magical
Автор: ደብተራ - debtera
Загружено: 2022-03-17
Просмотров: 36501
Описание:
ሰላም ዛሬ ይዘንላችሁ የመጣነው ጥበብ ጸሎት በእንተ ፀር ይሰኛል። በእንተ ፀር ማለት ስለ ተጻራሪ ሰውና ስለ ተጻራሪ መናፍስት ከእኛ ይርቁ ዘንድ እኛን ሲያዩ ይርበተበቱ ፤ ይፈሩ እና ያፍሩ ዘንድ የሚደገም ድጋም ነው። ልክ እንደዚሁ ሁሉ ግርማ ሞገስ የዘወትር አቃቤ ርእስም የዘወትር የሚደገሙ ጸሎቶች አሉ። በእነዚህ አማካኝነት ጠላት ያሰበብንን ምክር ወይም ተንኮል መበተን እና ማፈራረስ እንችላለን።
ከእነዚህ ጸሎቶች መሀልም ዛሬ የማቀርብላችሁ ውናኤል ወመሠውርናኤል ኅቡዕ ስምን የያዘ ጠላትን መናፍስትንም ጭምር የሚያፈዝ የሚያደነግዝ ጥበብ ነው። አስማቱን ልክ እንደ ጸሎት ዘወትር መጸለይ ብቻ ነው። ከማንኛውም ነገር የሚጠብቀን ጽሎት ነው።
ክፍል 1 • ውናኤል ወመሰውርናኤል ምቀኛንና ተንኮለኛን ጠላት መከላከያ ማጥፊያ ...
download pdf https://drive.google.com/file/d/1G-f_...
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: