ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ታላቅ ብስራት ለኢትዮጵያ! ወደባችንን እንስጥ! የዶላር ዋጋ ናረ! ለነዳጅ አዲስ አሰራር ተዘረጋ! - የካቲት11/2018 | Dollar Exchange

Автор: Gebeya Media - ገበያ

Загружено: 2026-02-18

Просмотров: 13150

Описание: በዛሬው እለታዊ ዜናችን፥ ብሔራዊ ባንክ ባደረገው የውጭ ምንዛሬ ጨረታ የዶላር ዋጋ ጭማሪ ስለማሳየቱ፤ ኢትዮጵያ የባህር መዳረሻ እንድታገኝ ቱርክ ዲፕሎማሲያዊ ጫና እንድትፈጥር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ ስለማቅረባቸው፤ በነዳጅ ስርጭት ላይ የሚስተዋለውን አድልዎና ሕገ-ወጥነት ለመከላከል አዲስ የገበያ ድርሻ ድልድል ይፋ መደረጉን እንዲሁም ከውጭ ወደቦቻችንን ለኢትዮጵያ ማቅረብ አለብን ሲሉ የኬንያው የፓርላማ አባሉ ስለመናገራቸው ፤ የግብፅ መንግሥት ኬንያ በናይል ወንዝ ላይ ለምታካሂደው ልማት የገንዘብ ድጋፍ አቀርባለሁ ስለማለቱ እና "የዓለም ኃያሉ ሠራዊት መልሶ እንዳይነሳ ሆኖ ሊመታ እንደሚችል” የኢራን መንፈሳዊ መሪ ማስጠንቀቃቸውን የተመለከቱ ዝርዝር መረጃ ይዘንላችሁ ቀርበናል።

በቪዲዮው የተካተቱ ነጥቦች፦
ኢትዮጵያ የባህር መዳረሻ እንድታገኝ ቱርክ ዲፕሎማሲያዊ ጫና እንድትፈጥር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ አቀረቡ።
ብሔራዊ ባንክ ባደረገው የውጭ ምንዛሬ ጨረታ የዶላር ዋጋ ጭማሪ አሳየ።
በነዳጅ ስርጭት ላይ የሚስተዋለውን አድልዎና ሕገ-ወጥነት ለመከላከል አዲስ የገበያ ድርሻ ድልድል ይፋ ተደረገ፡፡
ወደቦቻችንን ለኢትዮጵያ ማቅረብ አለብን ሲሉ የኬንያው የፓርላማ አባሉ ተናገሩ።
"የዓለም ኃያሉ ሠራዊት መልሶ እንዳይነሳ ሆኖ ሊመታ እንደሚችል” የኢራን መንፈሳዊ መሪ አስጠነቀቁ።

ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ!

Ethiopia news, Kenya news, port,Turkey, Dollar exchange rate Ethiopia, Breaking News Ethiopia

#ገበያ_ሚዲያ #ገበያ_ሚዲያ #Gebeyamedia #Ethiopia #BreakingNews #Kenya #EthiopianNews #DollarRate #CurrentAffairs #ኢትዮጵያ #ዜና

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ታላቅ ብስራት ለኢትዮጵያ! ወደባችንን እንስጥ! የዶላር ዋጋ ናረ! ለነዳጅ አዲስ አሰራር ተዘረጋ! - የካቲት11/2018 | Dollar Exchange

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ኢራን ድሮኖቿን አሰለፈች! ጥብቅ ማሳሰቢያ ተሰጠ! ከቀረጥ ነጻ ተፈቀደ! በከባድ ጥቃት 28 ሰዎች አለቁ! - የካቲት 10/2018 | Dollar Exchange

🔴Live ቀጥታ ከ6 ኪሎ ቅዱስ ማርቆስ ቤተክርስቲያን የካቲት 12//በዓለ ንግስ

'ለትግራይ ምክክር የተያዘው አማራጭ ውጤታማ አይመስለኝም' ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) @ethiopian_reporter

ታላቅ የምስራች! ለኢትዮጵያ አዲስ ወደብ! የቱርክ ማስጠንቀቂያ ለኤርትራ|Turkey's Warning to Eritrea | New Port Option

ቴሌቭዥኑ ያጋለጠው ቅሌት ፤ በኤርዶጋን የተከፉት ዐቢይ|ETHIO FORUM

ዓመቱን እዘዝ! የማለዳ ፀሎት | Command The Year! Morning Prayer | HUTLIC | 2026

Удар в спину Путину? / Истребители Беларуси атаковали технику РФ

የወደቡ አጣብቂኝ! የኤርዶጋን መግለጫ | ከመግለጫው ጀርባ ያለው እውነት! | The Port Dilemma: Erdogan's Hidden Stance|Ethiopia

ZIMA ZASKOCZYŁA INTEROWCÓW, SENSACJA W NORWEGII! BODO – INTER, SKRÓT MECZU

ኤርዶጋን በ4 ኪሎ የለኮሱት እሳት! የሐርጌሳ ቁጣና የሶማሊላንድ መግለጫ |Erdogan's Move in Addis Ababa & Somaliland's Reaction

ДЕНЬ АВТОПОДБОРА🔥!! Авторынок Каунас 219 выпуск

የቀይ ባሕር ትኩሳት! ሊፈነዳ የተቃረበው ፈንጂና በኢትዮጵያ ላይ የተደቀነው አደጋ! Hidden Trap Between Cairo and Asmara.

Закрытая встреча Мединского в Женеве. Ватикан отказался от Совета мира. Тоннель США и России

Lualawi ሉዓላዊ/ “በጠላቶች ደባ የጂኦግራፊ እሥረናኛ የሆነ ሕዝብ . “'/ከጠ/ሚኒሥትርነት ወደ ፕሬዚዳንትነት /2 የኬንያ ፓርላማ አባላት ስለ ኢትዮጵያ

Kryptokłopoty Karola Nawrockiego. Komentują Wieliński i Czuchnowski | Gazeta wyborcza

ኤርዶጋን ከአብይ ምን ፈለጉ? የቱርክ ድብቅ ስሌትና አዲሱ የቀጠናው ስምምነት! | What does Erdogan want from Abiy? | ገበያ ፖድካስት

Ракетный удар НАТО вглубь России / Военный ответ Москвы

የአስቸኳይ ጉባኤ ውሳኔ፣ የጄነራል ታደሰ ሴራ፣

የአስቸኳይ ጉባኤ ውሳኔ፣ የጄነራል ታደሰ ሴራ፣ "ተጋሩ በሳዋ ማሰልጠኛ"

Dzisiaj Informacje Telewizja Republika 18.02.2026 | TV Republika

РФ стягивает силы к границе / Военная авиация НАТО поднята по тревоге

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]