ደረቅ ጥብስ ( Ethiopian Food )
Автор: Ethio Kitchen
Загружено: 2017-09-06
Просмотров: 213593
Описание: ደረቅ ጥብስ ሁል ግዜ ሬስቶራንት ስኄድ የማዘው የማይሰለቸኝ ምግብ ነው። አሰራሩም እንደምታዩት ቀላል ነው። ኅይለኛ እሳት የሚችል ወፍራም መጥበሻ ቢኖር ይመረጣል። ጥያቄ እና የማስተካክለው ካለ እስተያየት መላክ አትርሱ። አመሰግናለሁ። 🙏🏽❤️
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: