የ ዳዊት ቤት YE DAWIT BET

ይህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬዎች፣መንፈሳዊ ፊልሞች እንዲሁም ኦርቶዶክሳዊ ወጎች የሚቀርቡበት እና ስለ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት የምንወያይበት ሚዲያ ነው::ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን