Emama Zenashe Charitable Endowment
ከወለተ ወልድ በእመቤታችን ስም የተለገሰ ምገባ 22/2/2018 ዓም
የወለተሥላሴ ገብረማርያም ገብረ አናንያ ነብስ ይማር የተለገሰ ምገባ 22/2/2018 ዓም
ስሜን እግዚአብሔር ያውቀዋል የተለገሰ ምገባ 22/2/2018 ዓም
ከእማሆይ ጸዳለ ታሰሰ የተለገሰ ምገባ 22/2/2018 ዓም
በእመቤታችን ስም ዝክር የተለገሰ ምገባ 21/2/2018 ዓም
ከወለተ ሥላሴ እና ከወልደ ሃና የተለገሰ ምገባ 23/2/2018 ዓም
በ በለጥሻቸው ሽፈራው (መንበረ ሥላሴ )ከ ልጆቻቸው፣ ከ ቤተሰቦቻቸው ፣ከወዳጆቻቸው 7 ኛ ዓመት መታሰቢያ የተለገሰ ምገባ 21/2/2018 ዓም
በእናታችን ወ/ሮ ፋንታዬ አንበርብር ስም (ፀዳለ ማርያም) የ6ኛ ወር መታሰቢያ የተለገሰ ምገባ 21/2/2018 ዓም
በስውራ ማሪያም ስም ዝክር የተለገሰ ምገባ 20/2/2018 ዓም
በገብረ ማርያም ስም ነፍስ ይማር የተለገሰ ምገባ 20/2/2018 ዓም
በጻድቁ አቡነ አረጋዊ ስም ሱዳን ስኖር ከጦርነቱ እኔንም ቤተሰቤንም አትርፎን... ለማመሰገን የተለገሰ ምገባ 15/2/2018 ዓም
በእህተ ማርያም ስም የተለገሰ ምገባ 15/2/2018 ዓም
ምክትል አስር አለቃ ያሬድ ሙሉጌታ ከባለቤቱ የተለገሰ ምገባ 15/2/2018 ዓም
ከጽጌ ማርያም እግዚአብሔር ጤናዋን እንዲሰጣት የተለገሰ ምገባ 16/2/2018 ዓም
በኪዳነ ምህረት ስም ከገብረ ሥላሴ ዝክር የተለገሰ ምገባ 16/2/2018 ዓም
በአባቴ በወልደ ጻድቅ እና በእናቴ በወለተ ማርያም ነፍስ ይማር የተለገሰ ምገባ 16/2/2018 ዓም
በወለተ ሥላሴ ስም ነፍስ ይማር የተለገሰ ምገባ 16/2/2018 ዓም
በአቶ ውበት እጅጉ ስምነፍስ ይማር የተለገሰ ምገባ 16/2/2018 ዓም
ከወለተ ገብርኤል አና ተከስተ ሥላሴ የተለገሰ ምገባ 16/2/2018 ዓም
ከሐመረ ኖኅ ኪዳነምህረት በጎ አድራጎት ማህበር የተለገሰ ምገባ 16/2/2018 ዓም
ስሜን እግዚአብሔር ያዉቀዋል የተለገሰ ምገባ 12/2/2018 ዓም
በቅዱስ ሚካኤል ስም ዝክር የተለገሰ ምገባ 12/2/2018 ዓም
ከሃጊ የውበት ማሰልጠኛ የተለገሰ ምገባ 13/2/2018 ዓም
ከቢልጌል የተለገሰ ምገባ 13/2/2018 ዓም
በጥበበ ሥላሴ ስም የ8ኛ ዓመት መታሰቢያ ነፍስ ይማር የተለገሰ ምገባ 13/2/2018 ዓም
ከእታየሁ ንጉሴ ዝክር የተለገሰ ምገባ 13/2/2018 ዓም
በወለተ ማርያም ስም ነፍስ ይማር የ3ኛ ዓመት መታሰቢያ የተለገሰ ምገባ 13/2/2018 ዓም
የአሌክስ ነጋ ምርቃት (ወልደ ዮሐንስ) ከእናቱ ከአስቴር አስማማው የተለገሰ ምገባ 7/2/2018 ዓ.ም
በወልደ ማርያም ስም የተለገሰ ምገባ 9/2/2018 ዓ.ም
በ አፈወርቅ ገብረመድህን ( ገብረ ዮሐንስ)1 ኛ ዓመት መታሰቢያ ከልጆቻቸው የተለገሰ ምገባ 8/2/2018 ዓ.ም