ዶክተር ሳራ / Doctor Sara
ዶ/ር ሳራ ዮሐንስ የቤተሰብ ህክምና ስፔሻሊስት ሀኪም/Family medicine doctor ስትሆን በዚህ ቻነል ላይ በጥናት የተደገፉ ጤና መረጃዎች፣የጤና አጠባበቅ ዘዴዎች፣የተለያዩ በሽታዎችን መከላከያ መንገዶች/Preventive medicine፣የማስታገሻ ህክምናና እንክብካቤ/Palliative care advice፣የህጻናት አመጋገብና አስተዳደግ፣ስለአረጋውያን ጤናና እንክብካቤ፣ስለወጣቶች የአእምሮ ጤናና ቅድመና ድህረ ጽንስ ክትትል ዙሪያ አስፈላጊ መረጃዎች ይቀርባሉ።
የህክምና መጀመሪያ ዲግሪ ከሀረማያ ዩኒቨርስቲ፣ሁለተኛ ዲግሪ ደግሞ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አግኝታለች።ሁለት የጥናትና የፕሮጀክት ስራዎችን publish አድርጋለች።
Subscribe በማድረግ እና የደውል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ።
ለወዳጅ ዘመድዎም ያጋሩ።

ተፈጥሮ ሴት ላይ ስትጨክን የሚከሰተው ኢንዶሜትሪኦሲስ ምንድነው?በዶክተር ሳራ/Endometriosis by Doctor Sara

ሴቶችዬ ከታች የምትሰሩአቸው ስህተቶች/እንዴት ነው የምትታጠቡት የማህጸን ጤና አጠባበቅ በዶክተር ሳራ/Feminine hygiene tips by Doctor Sara

ስለዝንጀሮ ፈንጣጣ Monkey pox / Mpox ምልክቶች፣መተላለፊያና መከላከያ መንገዶች በዶክተር ሳራ/የተጠቂዎች ቁጥር 22 ደርሷል /Mpox prevention

ጭንቀት ማስወገጃ መንገዶች በዶክተር ሳራ/Stress relief by Dr Sara/ጭንቀትን ለማስወገድ/Seifu on Ebs/Ethiopia/

የጆሮ ማዳመጫ/ኤርፎንና ሄድፎንና ጤና/Doctor Sara/Earphone & headphone health problems #earphone #ኤርፎን #ethiopia

የሰውነታችሁን ፈሳሽ መጠን የሚቀንሱ ነገሮች ምንድናቸው?የሚተኩትስ?በዶ/ር ሳራ ዮሐንስ/የፈሳሽ እጥረት/Dehydration by Dr Sara #ethiopia

የደም ግፊት ከመለካታችሁ በፊት ማድረግ ያለባችሁ ነገሮች በዶ/ር ሳራ/Precautions before measuring blood pressure by Dr Sara

የትልቁ አንጀት ካንሰር በዶ/ር ሳራ፣ከ45 አመት በላይ የሆናችሁና በቤተሰብ ታሪክ አሁኑኑ ቅድመ ምርመራ አድርጉ/Colorectal cancer by Dr Sara

የዩሪክ አሲድ መጨመርና የሪህ በሽታ በዶ/ር ሳራ/Gouty arthritis by Dr Sara/የሚከለከሉ ምግቦች ምንድናቸው? Ethiopia/Eritrea

የጉበት ስብ እንዴት ይጥፋል?መንስኤዎቹስ?ቡና ለጉበት ስብ ይጠቅማል?በዶ/ር ሣራ ዮሐንስ/Fatty liver by Dr Sara Yohannes

በአይነቱ ለየት ያለ የቅድመ ምርመራን ህክምና ይዞ የመጣው ፍቅረሰላም አጠቃላይ ሆስፒታል ከእሁድን በEBS ጋር ቆይታ

የማህጸን ፈንገስ ኢንፌክሽን እና የማህጸን ማሳከክ በዶ/ር ሳራ፤ሴቶች ምን ማድረግ ይኖርባችኋል?

የሳንባ ውስጥ ደም መርጋት መንስኤዎች፣ሁሉም ሰው ሊያውቀው የሚገባ/Pulmonary Thromboembolism by Dr. Sara/Ethiopia/Eritrea

ነስርን ለማስቆም/ነስር በምን ምክንያት ይመጣል?ጠለንጅ ነስርን ያስቆማል? የአፍንጫ መድማት ዋና ዋና መንስኤዎችና መጀመሪያ ምን ማድረግ ይገባል? በዶክተር ሳራ

የሉፐስ ህመም ምንድነው?እንዴት ሉፐስን መቆጣጠር ይቻላል?Systemic Lupus Erythematosus in Amharic by Dr Sara/Ethiopia

እስከ ድንገተኛ ሞት የሚያደርሰው የደም ውስጥ ስኳር መቀነስ/Hypoglycemia in Amharic by Dr Sara/Ethiopia/Eritrea/Health

የእውነት የስነ አእምሮ ህመም የፈጣሪ ቁጣ/እርግማን ነው?በዘርስ ይመጣል?Demystifying myths about Mental illness by Dr Sara

ስትሮክ ምንድነው?እንዴትስ እንከላከል?ህክምናውስ?ስትሮክ የመታው ሰው ምን ምን ምልክቶች ሊያሳይ ይችላል?በዶ/ር ሳራ/Stroke by Dr Sara/Healthy

አርቲስት ሀረገወይን አሰፋ የፍቅረሰላም አጠቃላይ ሆስፒታል ክብር አምባሳደር፣በ+251939595960 ይደውሉና ቀጠሮ ያስይዙ/Ethiopia

የ ጡት ህመም ዋና ዋና መንስኤዎች እና መፍትሄዎች በዶ/ር ሳራ/Ethiopia/Eritrea #breastpain #የጡትህመም

የፀጉር ቅማል የሚያስቸግራችሁ እነዚህን ነገሮች ካደረጋችሁ ሙሉ በሙሉ ይጠፋል/ዶ/ር ሳራ/ Head lice removal by dr sara #ethiopia

በሆድ ትላትል ለምትሰቃዩ፣ይህ ቪዲዮ ለናንተ ነው። በዶ/ር ሳራ/Natural antiparasitic foods in Amharic by Dr Sara #youtube

ለጤናማ የጸጉር እድገትና ብዛት ላለው ፀጉር ማድረግ ያለባችሁ ወሳኝ ነገሮች/ፀጉራችሁን እየጎዳችሁት ነው/tips for Healthy hair by Dr Sara

የወር አበባ ህመም መቀነሻ መንገዶች በዶ/ር ሳራ/Dysmenorrhea treatment by DrSara#youtube #periodpainrelief #periods

የደም አይነትና አመጋገብ ይገናኛሉ?በሳይንስ የተደገፈ ማብራሪያ/Blood type diet in Amharic by Dr Sara #youtube #diet #food

ሰገራ ስለጤናችሁ ምን ይናገራል? በዶ/ር ሳራ/What your poop says about your health by Dr Sara #health #youtube

ሽበት (ካለእድሜ የመጣ) መንስኤና ህክምና በዶ/ር ሳራ/causes & treatment of premature grey hair by dr Sara #hairstyle

ጥያቄና መልስ ከእናንተ ጋር ክፍል 1/Question & answer with me Part 1/#drsara #question #youtube #ebs

ፖስት ፒል በተደጋጋሚ መውሰድ መሀን ያደርጋል?post pill የማይወስዱ ሴቶች እነማናቸው?Emergency contraception by Dr Sara#postpill

ቡና መጠጣት ለጤና ያለው ጥቅም/ቡና መጠጣት የሌለባቸው ሰዎች እነማን ናቸው?/Let's talk about coffee by Dr Sara #coffee