Haile Multimedia(አዝግ)

Welcome to my channel።
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ክብሩንና እና ክቡራት
እኔ ኃይሌ እባላለሁኝ፤
ይህ ሰርጥ ደግሞ በነፃነት በፍቅር ለእናንተ ለተመልካቾቼ ይጠቅማል ይመጥናል ያልኩትን ማህበራዊ ሁነቶች፤የቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችንና መዝናኛ ነክ ዝግጅቶች ይቀርቡበታል።
I promise to present to you, my friends, many national events in the future.
good as well as technical support.
But encourage us to be human. Okay, !!
ምርጥ ምርጡን ለወዳጆቼ ማቅረብ፡፡
ለወደፊት በርካታ አገራዊ ሁነቶችን ለእናንተ ለውዶቼ ለማቅረብ ቃል እገባለሁ።
ግ ን አበረታቱን ሰብ አድርጉን እሺ በማርያም፣!!💚💛💖