Kalu Tube - ቃሉ ቲዩብ

እንኳን ወደ ቃሉ ዩቲዩብ በደህና መጡ!
​በዚህ ቻናል ላይ ወቅታዊ የሆኑና ሊያዩዋቸው የሚገቡ መረጃዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን። ከእነዚህም መካከል የውጭ ምንዛሪ መረጃ፣ ሰበር ዜናዎች፣ ስለ ባጃጅ፣ ትርፋማ የንግድ ስራዎች፣ እንዲሁም ስለ እንጨትና ቡልኬት ቤቶች ግንባታ ጠቃሚ መረጃዎች ይገኙበታል። በተጨማሪም ሌሎች አዳዲስና አስደሳች መረጃዎችንም እናቀርባለን።
​ቤተሰብ ለመሆን ሰብስክራይብ በማድረግ ከእኛ ጋር ይሁኑ። ሰብስክራይብ ስላደረጉን ከልብ እናመሰግናለን!
​Welcome to Kalu YouTube!
​On this channel, we bring you up-to-date and must-watch videos on a variety of topics. This includes foreign currency exchange rates, breaking news, information on Bajaj motorcycles, profitable business ideas, and details on wooden and brick house construction, among other things.
​Don't miss out on our upcoming videos! Be sure to subscribe and join our community. Thank you for subscribing!