ገብረ መስቀል ሚዲያ Gebre Meskel media
ይህ ገብረ መስቀል ሚድያ
የመጋቤ ሐዲስ ገቡ ረ መስቀል ሚድያ ነው
የተለያዩ መንፈሳዊ መርሐ ግብሮቾ በዚህ ሚድያ ስለሚተላለፍ ይከታተሉ
የ Face book page
https://www.facebook.com/gebremeskel.belay.37?mibextid=ZbWKwL
የ telegram page
https://t.me/+UPUwQdmhKvtlMDFk
ለተጨማሪ ጥያቄና አስተያየት 911155278
መጠቀም ይቻላል
⭕️#ያባቶቸን እርስት አልሰጥም⭕️#አልሸጥም ⭕️#አለውጥም አለ ናቡቴ ለአክአብ
⭕️#የገሃነም ደጆች ዓችሏትም⭕️# አጋንንት መናፍቃን⭕️#አይችሏትም
⭕️#ሲወለድ አራት መላእክት በእሳት ጠቀለሉት ⭕️#ልደቱ ለኤልያስ ነቢየ እግዚአብሔር⭕️በእሳት ድሪቶ የተጠቀለለ ሕፃን⭕️#ኤልያስ በሠረገላ
⭕️#ልብሱን አወለቀላቸው አንገቱን ሰጣቸው ⭕️#በሰይፍ ቆረጡት⭕️#ቅዱስ ጴጥሮስ ሊቀ ጳጳሳት ተፍጻሜ ሰማዕት
⭕️# ስምሕን ያመሰግናሉ ⭕️# በእለተ አማኑኤል ⭕️#እለተ ሰንበት
⭕️#ወሰደድዎ ወአውጽእዎ አፍአ⭕️#ከምኩራብ አወጡት ከሰዎች ለዩት⭕️# መካነ ሰላም ጣፎ ቅዱስ አማኑኤል
⭕️#በመካነ ሰላም ጣፎ ቅዱስ አማኑኤል ቤተ ክርስቲያን ⭕️#በ 28 ዕለተ ሰንበት ብፁዕ አቡነ ሰላም የም' ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
⭕️#መካነ ሰላም ጣፎ አማኑኤል ⭕️#በእለተ ቅዱስ አማኑኤል
⭕️#ጌታ ኢየሱስ ነፍሴን ተቀበል ⭕️# ቅዱስ እስጢፋኖስ⭕️#ሰማዕቱ ያዕቆብ ዘግሙድ
⭕️#ቸሩ መድኃኔዓለም በፈረንሳይ የማታ ጉባኤ ⭕️#ድንቅ ግሩም ምሽት
⭕️#በክርስቶስ ልቤን መልስልኝ⭕️#ቅዱስ ጳውሎስ ለፊልሞና በጻፈው መልእክት ⭕️#ከምልህ ይልቅ አብልጠህ ተቀበለው
⭕️#በኢየሩሳሌም ደማቸውን እንደውሃ አፈሰሱ⭕️#የሚቀብራቸውም አጡ⭕️#መዝ78/79/3
⭕️ #ሰማዕታተ ናግራን⭕️ #የእጁ ሥራ ነኝና ክርስቶስን አልክደውም(ሕፃኑ)⭕️#አኛ ክርስቶስን አንክደውም (አማኞች በሙሉ ይህን በማለታቸው በሰይፍ አለቁ
⭕️#መዝሙረ ያሬድ ከኅዳር 27እስከ ታህሣ 3⭕️#ዕለተ ሰንበት የሚቀርብ በመጋቤ ሐዲስ ገ መስቀል በላይ ⭕️#የደ, ይባቤ, ቅ, ያሬድ ስብከተ ወን ኃላፊ
⭕️#መድኃኒታችን ለጻድቁ አቡነ ኀብተ ማርያምን እንዲህ አለው⭕️#ጸሎትህን ልመናህን ሰማሁ ⭕️#ከብዙ መከራ አሳርፌ ⭕️#ብዙ ደስታ ባለበት አስቀምጥሀለሁ
⭕️#ጻድቃንሰ ኢሞቱ ኀበ እግዚኦሙ ነገዱ ⭕️#በመንግሥተ ሰማያት ይሁቦሙ ዘፈቀዱ⭕️#ጻድቃን ወደ ጌታቸው ሄዱ እንጅ ሞቱ አይባልም
⭕️#ወአጥፍዑ ኃይለ እሳት ⭕️#የእሳቱን ኃይል አጠፉ ⭕️#ሰማዕቱ መርቆሬወስ ዓመታዊ ክብረ በዓል
⭕️# "፳፬ ቱ ሃያ አራቱ ካህናተ ሰማይ ⭕️# አክሊላቲሆሙ ጰያወርዱ ⭕️#አክሊላቸውን ያወርዳሉ ⭕️#በመንበሩ ፊት ይሰግዳሉ
⭕️#ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር ⭕️#ብርሃን ይውጣልሽ⭕️#ብርሃን ይወጣል በኢትዮጵያ ከተማ እንደ አንደበትሽ ያድርገው መድኃኔዓለም
⭕️#ተረፈ ሕይዎትየ ቤዙ እምኩሉ ምንሳዌ⭕️# ሕይወቴን ከሁሉም ጥፋት ጠብቅ ⭕️#ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኮከበ ልዳ ኅዳር 23
⭕️#ስለ ጽዮን ድንቅ ትምሕርት ⭕️#አድምጡ አትለፉት ጥሩ መረጃ ነው⭕️# ገባኤ ላይ ያሉ አባቶች የቤተክርስቲያን ቤተ መጻሕፍት ናቸው
⭕️# ዑራኤል መልአክ ⭕️#በነጎድጓድ በመብረቅ የተሾመ⭕️#ሰብዓ ሰገልን የመራ አና ቤተ ልሔም ያደረሰ
⭕️# ጽዮንን ባሰብናት ጊዜ አለቀስነ⭕️#70 ዘመን በባቢሎን የነበሩ ⭕️#ትሩፋን በተመለከት ቅዱስ ዳዊት ተናገረ
⭕️#ሕዳር ጽዮን ታቦተ ጽዮን ⭕️#በአዲስ አበባ ግሩም ቀን⭕️#ዳጎን ተከሰከሸ
⭕️# የእግዚአብሔርን ታቦት በጣዖት ቤት የሚያስቀምጥ ማን ነው ⭕️# ናዝሬት
❤#ስለ ጽዮን ዝም አልልም ❤#እስኪ ስለ ድንግል ማርያም ❤#ይህን ትምሀርት አድምጡ እና ተረዱ
🛑#ዘካርያስ ርእየ ተቅዋመ ማኅቶት ኩለንታሃ ወርቅ 🛑#ህዳር 20 የጽዮን መኃትው እና ዋዜማ እስመ ለዓለም❤#ለበረከት
🛑#መዝሙረ ያሬድ ከህዳር 20 እስከ ህዳር 26 በእለተ ሰንበት የሚቀርብ 🛑#በመጋቤ ሐዲስ ገ መስቀል በላይ የደብረ ይባቤ ቅዱስ ያሬድ ስ:ወ ኃላፊ
❤#ወቦአ መልአክ ኃቤሃ 🛑#መልአኩ ወዳልችበት ቦታ ገባ 🛑#ጸጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ አላት 🛑#ስለ ትንቢተ ነቢያት ፍጻሜ ስለ መላእክት ተልእኮ ነገራት
⭕️#ቅዱስ ገብርኤል መልአከ ሰላም ⭕️#የሰላም መልአክ⭕️#አብሣሪ ድንግል ማርያምን ያበሠረ