Lualawi ሉዓላዊ
“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።
ሉዓላዊ ሚዲያን በነዚህ አማራጮች ይከታተሉ / መለእክትና መረጃም በዚሁ ያድርሱን
https://www.t.me/lualawi2016
https://www.tiktok.com/@lualawi2016
www.youtube.com/@Lualawi-2016
Telegram/WhatsApp/Viber
571-531-5892
Email [email protected]
Lualawi ሉዓላዊ/ጄነራል ታደሰ በሕወሕት ም/ሊቀመንበር የታጀቡበት ተልዕኮ/የፋኖዎች ወታደራዊ ሥልጠና በትግራይ /የጋምቤላ ግድያ እና የመንግስት ርምጃ
Lualawi ሉዓላዊ/ለሰላም ስል ነው ቋንቋዬን ያለሰለስኩት -ጌታቸው ረዳ /የዶ/ር ደብረጽዮን መግለጫ እና የጄነራል ታደሰ ጉዞ/ቤተክርስቲያን ለዶ/ር አብይ.
Lualawi ሉዓላዊ/የቀድሞ የኤርትራ ባለሥልጣናት-ሩብ ክፍለ ዘመን በወሕኒ
Lualawi ሉዓላዊ/ የሕንድ እና ኢትዮጵያ ስትራቴጂካዊ ትብብር. . . /ሳዑዲ እና የአሜሪካው መልዕክተኛ ስለ አፍሪካ ቀንድ /የሕወሐት ቬቶ ፓወር. . .
Lualawi ሉዓላዊ/"የነጻ አውጪ" አዕምሮ በኒውሮ ሳይንስ መነጽር
Lualawi ሉዓላዊ/አራት ኪሎ መግባት ነፋስ ወስዶታል -ሌ/ጄነራል መሀመድ /ተሰወሩት ባለሥልጣናት /‘’ዘመነ ከደብረጽዮን ጋር ሆኖ ነው ነጻ የሚያወጣን?’
Lualawi ሉዓላዊ/የአውሮፓ ሕብረት እና የጉተሬዝ ጥሪ ለኢትዮጵያ ና ኤርትራ/የኢትዮጵያው ባላሥልጣን ቢኢራን ጦር መሳርያ ኤግዚቢሽን /የሕንድ ጠ/ሚኒስትር
Lualawi ሉዓላዊ/ የጠ/ሚ/ር መለስ እና ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ ደብዳቤ (በግል ከ 28 ዓመት በፊት )
Lualawi ሉዓላዊ/ሱዳን በኢትዮጵያ ግዛት ላይ ጦርነት ልትከፍት ነው Al Jazeera/IMFየኢትዮጵያ ኤኮኖሚ በጥሩ ጎዳና መሆኑን ገለጸ/ሩብ ቢሊዮን ዶላር
Lualawi ሉዓላዊ/ኢትዮጵያን በተመለከተ ለአሜሪካ ም/ቤት የቀረበው ረቂቅ/የትግራይ የሰላም ኃይሎች በእንግሊዝ ቴሌቪዥን/ከማርኮ ሮቢዮ ጋር የሚጋጨው ረቂቅ
Lualawi ሉዓላዊ/ የሳዑዲ አረቢያ ሽምግል እና የፕ/ት ኢሳይያስ ጉዞ /የግንቦቱ ምርጫ እና ቀበሌ ያሉ ታጣቂዎች /ለአፍሪካ ቀንድ ሰላም አሜሪካ ፣ቻይና፣
Lualawi ሉዓላዊ/በመቀሌው የታጣቂዎች ግርግር ሕወሐት ፌደራል መንግስትን ከሰሰ/የኢትዮጵያ ሐገ ር አቀፉ ምርጫ ቀን ይፋ ሆነ /“መንግስት ሽፍቶችን . .
Lualawi ሉዓላዊ/ጠላቶቻችንን አንድ በአንድ እናራግፋለን -ጠ/ሚ/ር አብይ /በ2ቱ የደሕንነት ሰዎች ሴራ ውስጥ የወደቁት ጄነራል ታደሰ/ልደቱ እና ሕወሐት
Lualawi ሉዓላዊ/ የፋኖው መሪ ኮሎኔል ፋንታሁን ሙሃባም እየመጡ ነው !/ጄነራል ታደሰን የት ናቸው ? አክሱም ላይ ተተጠነሰሰው ግልበጣ/ በቃ! TPF
Lualawi ሉዓላዊ/ጠ/ሚ/ር አብይ እና የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተወያዩ/የሕወሐት ታጣቂዎች የጄነራል ታደሰን ጽ/ቤት ከበቡ/TPF ሕወሐትን ለመጣል .
Lualawi ሉዓላዊ/ማይንድ ፓይለት-ለወጣት ሥራ ፈጣሪዎች -2
Lualawi ሉዓላዊ/ሰላም የለም በሚል መንግስት ለማፍረስ ..ጠ/ሚ/ር አብይ /በከረመ ፎቶ የተቀናበረው የጋርዲያን ዘገባ /ፋኖ “ያስሸፈታቸው ‘’ ጄነራል
Lualawi ሉዓላዊ/በፕ/ት ኢሳይያስ ጉብኝት ማግስት የሱዳን 22ኛ ክ/ጦር ተደመሰሰ/የጄነራል ታደሰ የአክሱም ንግግር እና .../ሕወሐት የካቢኔ ማስተካከያ
Lualawi ሉዓላዊ/የሕወሐት እና ኤርትራ ጽምዶ ታመመ?/የፋኖው መሪ ማስረሻ ሰጤ. . . /የመቀሌው ቦንብ ፍንዳታ/ጄነራል ታደሰ እንዲነሱ ተጠየቀ/
Lualawi ሉዓላዊ/ከአዲስ አበባ እስከ አስመራ ከብ/ጄነራል እበበ ገረሱጋር
Lualawiሉዓላዊ/“ጠ/ሚ/ር አብይ እና ፕ/ት ኢሳይያስ መፍትሔ ያገኙለታል”/“ተፈናቃዮቹ እንዳይመለሱ ያደረገው የሕወሐት አመራር ነው”/ከብ/ጄነራል አበበ
Lualawi ሉዓላዊ/ማይንድ ፓይለት-ለወጣት ሥራ ፈጣሪዎች
Lualawi ሉዓላዊ/አሜሪካ እና ኢትዮጵያ የጋራ ሥጋት አላቸው -ጄነራል አንደርሰን /አሜሪካዊው ጄ/ል ከጠ/ሚ/ር አብይ ጋር ስላደረጉት ውይይት
Lualawi ሉዓላዊ/የአሜሪካ እና የኔዘርላንድ አየርመንገዶችም በእሳተ ገሞራው ታውከዋል/እሳተ ገሞራው ውቅያኖስ ሊፈጥር ይችላል?/የአቶ ጌታቸው እና አልጀዚራ
Lualawi ሉዓላዊ/የአቶ ጌታቸው ረዳ እና አልጀዚራ ግብግብ/“አብይ ጓደኛዬ ነበር”-“ግን እኮ ዘር አጥፊ ስትለው ነበር”/የኢትዮጵያው ፎዴ ሳንኮ . .
Lualawi ሉዓላዊ/ኢትዮጵያ ከኮርያ ጦርነት ጀምሮ የውጭ ኃይል መሳርያ ነች -ኤርትራ /ኢህ አዴግ የከፈትብንም ጦርነት ተስፋፊነት ነው/’18ዓመታት መሬታችን
Lualawi ሉዓላዊ/ 2 ሰዓታት ከመጀመርያው የኦነግ ሊ/መንበር ዶ/ር ዲማ ነጎ ጋር
Lualawi ሉዓላዊ/አብይ ባለራዕይ እና ብርቱ ሰው ነህ - የማሌዢያው ጠ/ሚ/ር /የእስልምና ጉዳዮች ም/ቤት እና የትምሕርት ሚኒስቴር ውዝግብ /የቢቢሲ .
Lualawi ሉዓላዊ/በአሸባሪነት የተፈረጀው ተቋም አውሮፕላን በኤርትራ ምጽዋ /ኤርትራ እና ኢራን 3 የጭነት በረራ በአንድ ወር/የሰው ድግስ አሳላፊ ....
Lualawi ሉዓላዊ/የኒውክለር ማይንድሴት ያለው ትውልድ መፍጠር!