ብሩህ ቲዩብ - Bruhe Tube

ውድ ተመልካቾቻንች እግዚአብሔር ወዶና ፈቅዶ እንኳን ወደ ብሩህ ቲዩብ በሰላም መጣቹሁ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታዊ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት መድረክ ነው ። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ መረጃ ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ብሩህ ቲዩብን ምርጫዎ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ።
መልካም ቆይታ
፤ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች፡፡