Free press

Free Press Free Press is a dedicated news and information channel committed to delivering daily, reliable, and in-depth reporting from all regions of Ethiopia. With a focus on politics, social issues, human rights, and economic developments, we provide comprehensive and balanced coverage of the country's ongoing situations. Our exclusive interviews with Fano officials and voices from the Ethiopian people offer unparalleled insights. Additionally, Free Press extends its scope to cover political dynamics across the Horn of Africa, fostering a deeper understanding of regional affairs. Trust Free Press for timely and credible news.

ፍሪ ፕሬስ የዜና እና የመረጃ ዩቱዩብ ቻናል ሲሆን በኢትዮጵያ ፣ በአፍሪካ እና በአለም ላይ የተሰሙ አዳዲስ መረጃዎችን እንዳሥሳለን። ሀቀኛ እና ታማኝ ዜናዎች፣ ውይይቶችን እና ልዩ ዝግጅቶችን እናቀርባለን። ፍሪ ፕሬስ በዩቱዩብ የሚተላለፍ የዜና እና የመረጃ ቻናል ነው።

ቻናላችን በዋነኝነት በኢትዮጵያ ያሉ መረጃዎች ላይ ያተኩራል። በየቀኑ ያሉ አዳዲስ ዜናዎችን ያቀርባል። በተለያዩ ኃላፊነት ደረጃ ያሉ ሰዎችን ቃለመጠይቅ ይሰራል። በማህበራዊ ፣ በኢኮኖሚያዊ እና በፖለቲካ ዘርፎ ልዩ ዝግጅቶችን የሚያስተላልፍ የመረጃ ቻናል ነው።