ዘ ተዋሕዶ

Welcome to Ztewahdo YouTube channel! This YouTube channel is a wonderful one where you can watch the lessons and comparission between other religions given by various Orthodox teachers and brothers live daily, and you will find the perfect Orthodox teachings and advice.
እንኳን ወደ ዘ ተዋሕዶ የዩቱብ ቻናል በደህና መጣችሁ።ይህ የዩቱብ ቻናል በተለያዩ እንቁ የኦርቶዶክስ መምህራንና ወንድሞች በየእለቱ የሚሰጡ ትምህርቶችን መከታተል የሚችሉ ሲሆን፣ፍፁም ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ ትምህርቶችንና ንጽጽርሮችና ምክሮችን የምታገኙበት ድንቅ ቻናል ነው።