Zemari Wondesen Official

እንኳን ወደ ዘማሪ ወንደሰን መካሻ Official Tube በደህና መጡ።

በዚህ የዩቲዩብ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዶግማ እና ቀኖና የጠበቀ የእራሴን እና የሌሎች እህት ወንድሞችን መዝሙር ያገኛሉ።
እነዚህ መንፈሳዊ ዝማሬዎች እንዲደርሳችሁ ቻናሉን ሰብስክራይብ የምንለቃቸውን ቪድዮዎች ደግሞ ላይክ በማድረግ አገልግሎቱ እንዲሰፋ ያድርጉ።
አመሰግናለሁ!