መዝሙር ዘ ኦርቶዶክስ mezmur ze orthodox

🔴በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን!

🔴ይህ የዩቲዩብ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮችን፤ የተለያዩ ሀይማኖታዊ ቪዲዮዎችን እና መረጃዎችን የሚያገኙበት ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ! ለወዳጆም ያጋሩ!

🔴እግዚአብሔርን አመስግኑት ምህረቱ ለዘላለም ነውና!