የፊልም ቅኝት
ሰላም! እንኳን ወደ የፊልም ቅኝት ቻናል በደህና መጣችሁ!
ይሄ ቻናል ፊልሞችን በተሻለ መልኩ እንድትረዱ ለመርዳት ፤ ረዥም እና አሰልቺ የሆኑትን ደግሞ አጠር ባለ መልኩ ለማብራራት ታስቦ የተከፈተ ቻናል ነዉ።
አንዳንድ ግራ የሚያጋቡ ፊልሞችን ለመተንተን እና አስተላለቃቸዉ ላይ ያለዉን ትርጉምም የበለጠ ግልፅ ለማድረግ እንጥራለን።
ባጠቃላይ በተቻለን አቅም በአጭሩ ሙሉ ፊልሙን ያያችሁት ያህል እስኪሰማቹ ድረስ ምንም ነገር ሳንዘል፣ ቀላል እና አዝናኝ በሆነ መንገድ ለመግለፅ እናንተንም ለማዝናናት እንሞክራለን።
The channel which's intended to help you better understand movies and save your time from the lengthy or even boring ones.
We go through the whole movie commenting on every detail. At the end of the video, we like to explain some of the more confusing movies and what the ending may mean to us.
Overall we try to explain the movies in the simplest ways we can while adding our input, and interesting facts.
We love movies and here we explain and review movies in our own unique way to help you understand the movie better and not miss any important detail from it.
Don't forget to subscribe!
ቀጥታ ስርጭት (ላይቭ) ላይ የተዋረዱ ሰዎች | When LIVE Go Wrong Moments Caught On Camera | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
🔴ድንግልናዋን ለማጣት ከብዙ ወንዶችህ ጋር S*X ብታረግም አልተሳካላትም | የፊልም ቅኝት | Mert Films | ፊልመኛ
🔴ወጣቱ HACKER የሀገሪቱን ብሄራዊ ባንክ ዘረፈ | የፊልም ቅኝት | Mert Films
🔴ባሎቻቸውን ተቀያይረው S*X ሲያደርጉ......ተፈጠረ | የፊልም ቅኝት | Mert Films
🔴ሴቶች የበላይ የሆኑበት ተቃራኒው አለም | የፊልም ቅኝት | Mert Films
🔴አሸባሪዎች ሚስትና ልጁን ገደሉበት | የፊልም ቅኝት | Mert Films
🔴ሰርጎገቡ አይነስውሯን ሴት በቤቷ ደፈራት | የፊልም ቅኝት | Mert Films
🔴አለምን ያስገረመው AVATAR ቁጥር 2 | የፊልም ቅኝት | Mert Films
🔴20 Million ብር ሰርቆ የት እንዳስቀመጠው ረሳው | የፊልም ቅኝት | Mert Films
🔴በጨረር ስናይፐር ሁሉንም ገደላቸው | የፊልም ቅኝት | Mert Film
🔴ከወንድሙ ጋር ሆኖ 32 Million ብር ሰረቀ | የፊልም ቅኝት | Mert Film
🔴እህቶቹ በጣም ስለሚወዱት ሚስት እንዲያገባ አይፈልጉም | Film wedaj
🔴መጋዝ ይዛ ተማሪዎቿን የምታስተምረዋ አስተማሪ | Mert Film | የፊልም ቅኝት
🔴የ5 አመቱን ጂኒየስ ህጻን ፈጠራ እየሰረቀች እሷ ታዋቂ ሆነች |የፊልም ቅኝት Mert film
🔴 የትምህርት ቤቱ ጥበቃ የሂሳብ ሊቅ እንደሆነ ማንም አላወቀም | Mert Film | የፊልም ቅኝት
🔴 የአለማችን ከባዱ የ12ኛ ክፍል ፈተና የወደቅ ይገደላል | Mert Film | የፊልም ቅኝት