Zemenawit ዘመናዊት

🌸ዘመናዊት መልካም እህት🌸

እንኳን ወደ ዘመናዊት ቻናል በሰላም መጣችሁ !

ዘመናዊት {ቃልኪዳን } የሴቶች መብት የምትደግፍ ፣ እህቶቿን የምታበረታታ ፣ ጠንካራ ኢትዮጵያዊት ናት ።

አምላኴን የምትወድ ፣ ማመስገን የየቀን ስራዋ የሆነ ፣ የሶስት ቆንጅዬ ልጆች እናት ፣ እንዲሁም ዘመናዊት የውበት መፅሀፍን ፀሀፊ ፣ የአይቲ ባለሙያ ፣ ናት።

በዘመናዊት ቻናል ተፈጥሮአዊ ውበትን አጠባበቅ እና ጤናማ የኑሮ ዘይቤን ፣ ለሴት የስራ እድሎች አብረን እናያለን።

ኑ ቤተሰብ ሁኑ አብረን እንማማር ❣️🥰