ድንቅ ቴሌቪዥን
በድንቅ ቴሌቪዥን መንፈሳዊ ፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊ ይዘት ያላቸውን ዜናዎች እናቀርብሎታለን
የቦሌ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል በጸደቀው የማስተር ፕላን መሠረት ወደ ተግባር መሸጋገሩን አስታወቀ
የጥንታዊቷ ርእሰ ርኡሳን መርጡ ለማርያም ገዳም ቋሚ ቅርሶች እንዲጠገኑ እና ተንቀሳቃሽ ቅርሶች እንዲጠበቁ መንግሥት ይሠራል
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የዋልድባ አብረንታንት መድኃኔዓለም ገዳም ዘቤተ አቡነ ሚናስ የልማት ችግሮች በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል
ሊቀ ኅሩያን ዳዊት ታደሰ ይቅርታ ጠየቁ
#ኢትዮጵያ #ወንጌል አማኞች #አብያተ_ክርስቲያናት #ካውንስል 13ኛው የቦርድ ስብሰባ ተካሄደ።
የኢትዮጵያ #ወንጌል_አማኞች #አብያተ_ክርስቲያናት #ካውንስል ቦርድ በ13ኛው መደበኛ ስብሰባው፣ የካውንስሉን ቁልፍ አመራሮች ምርጫ ጥር 28 እንዲካሄድ ተወሰነ
በመደበኛ እና ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ተገቢው ድጋፍ እና ቁጥጥር እንዲደረግ የካውንስሉ ቦርድ ወሰነ!
የአረጋውያንና እጓለማውታ መንከባከቢያ ተቋም ግንባታ ጥሪ የታዕካ ነገሥት በኣታ ለማርያም ገዳም 93 ዓመታት ያገለገለውን የአብነት ትምህርት ቤት
የጠቅላይ ቤተክህነት ግቢ ማስዋብበብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ መመሪያ ሰጭነት የተከናወነው የመንበረ ፓትርያርክ
የሲ ኤም ሲ ደብረ ጽባሕ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የራስ አገዝ ልማት ሥራ ላይ ትኩረት በመስጠት እየገነባቸው የሚገኙ ከ7 ሕንጻዎች
የቅዱስ ያሬድ ዜማና ድርሰቶች የቤተክርስቲያን መሠረት የሆነውን የቅዱስ ያሬድ ዜማና ድርሰቶቹን ትውልዱ እንዲያውቃቸው መሠራት አለበት
የሸገር ከተማ ሀገረ ስብከት የሸገር ከተማ ሀገረ ስብከት ወንጌልን ለምእመናን በቋንቋ ተደራሽ ለማድረግ እየሠራ መሆኑን መምህራን ገለጹ፡፡
የአብነት ትምህርት ውጤታማ ዜጋ ማፍራት ያግዛልልጆችን የአብነት ትምህርት ማስተማር ለቤተክርስቲያን ተተኪ ትውልድ ከማፍራት ባሻገር ለሀገር ውጤታማ ዜጋ ማፍራት
ለረጅም ዘመናት በመጋዘን የተቀመጡ ቅዱሳት መጻሕፍት
የጠቅላይ ቤተ ክህነት ግቢን ለአገልግሎት ምቹ የማድረግ ሥራ ተከናወነ
ብፁዕ አቡነ ዲሜጥሮስ ለክቡር አምባሳደር ዶ/ር ጀማል በከር በተዘጋጀው የአቀባበል እና ትውውቅ መርሐ ግብር ላይ ተገኝተው መልእክት አስተላለፉ።
የየኔታ ይባቤ በላይ ሥርዓተ ቀብር ተከናወነ
የሀጅ መግለጫ በአፋን ኦሮሞየ1447 ዓ.ሒ (2018 ዓ.ል) የሀጅ ምዝገባ አገልግሎት መጀመርን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት
የሀጅ መግለጫ በሶማሌኛ ቋንቋየ1447 ዓ.ሒ (2018 ዓ.ል) የሀጅ ምዝገባ አገልግሎት መጀመርን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት
የ1447 ዓ.ሒ (2018ዓ.ል) የሀጅ ምዝገባ አገልግሎት መጀመርን አስመልክቶ የጠቅላይ ምክር ቤቱ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝደንት ሸይኽ አብዱልከሪም ሸይኽ በድረዲን
ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ ሐዋርያዊ አገልግሎት
በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ለረጅም ዓመታት ያገለገሉት መጋቤ ሥርዓት ስብሐት ምስጋናው፣ ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ።
የብፁዕ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ ሐዋርያዊ አገልግሎት
የልማት ሥራ በመንበረ ፓትርያርክ
የታላቁ ሊቅ የኔታ ይባቤ እረፍት
የኅዳር ጽዮን ማርያም በዓል አከባበር በኮዬ ፈጬ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን
የኅዳር ጽዮን በዓል አከባበር በብሔረ ጽጌ መካነ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን
የጽዮን ማርያም በዓል አከባበር በርእሰ አድባራት ወገዳማት ዳግሚት አዲስ ዓለም ጽዮን ማርያም ቤተክርስቲያን
የጽዮን ማርያም በዓል አከባበር በቃጥላ ደብረ ጽዮን ቅ/ማርያም ቤተክርስቲያን
የሎንዶን ጸርሐ ጽዮን ቅድስት ማርያ ቤተክርስቲያን ቅዳሴ ቤት ተከበረ፡፡