ራፋ Tube | Rafa Tube
✝️ ሰላም የራፋ ቤተሰብ ጌድዮን ጌታሁን እባላለሁ በክርስትና ስሜ ሀይለ ዑራኤል:: በራፋ ቻናላችን ወቅቱን በመረዳት ቅዱስ መጽሐፋችንን አንድ አንድ ምእራፍ እያደረግን እየለቀቅን እንገኛለን ይከታተሉን::
✝️በቀን 5 ደቂቃ መስጠት ከቻልን በቀላሉ መጽሐፍ ቅዱስን ከመጀመርያ እስከመጨረሻ ማንበብ እና መመከር እንችላለን:: ራፋችን በየጊዜው የተለያዩ ኦርቶዶክሳዊ ይዘት ያላቸው ዝግጅቶችን በፍቅር ታቀርብላችኋለች::
✝️ስለሚከታተሉን ደስ ይለናል::
✝️ ሰብስክክራይብ ቢያደርጉ በይበልጥ እንድናገለግልዎ እኛን ያግዙናል::
✝️ በጌታችን በመድሀኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ረዳትነት በእናታችን በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ቅዱስ መጽሀፋችንን ማንበብ እንጀምራለን::
"መጽሀፍ ቅዱስ አይተረጎምም ያለ መንፈስ ቅዱስ"
✝️ መጽሀፍ ቅዱስን ስናነብ በራሳችን ትርጉም እንዳንጠፋ በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ምሳሌነት(የሐዋርያት ስራ ምእራፍ 8:30-31) የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ትርጓሜና አስተምህሮ መማርና ማወቅ ግድ ይላል::
✝️ Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ መልካም ቆይታ ከራፋ ጋር እንመኛለን::
✝️ህግህ ለእግሬ መብራት ለመንገዴ ብርሀን ነው።
መዝሙረ ዳዊት 119:105
✝️YouTube (subscribe ያድርጉ)
https://www.youtube.com/@tuberafatube4696
✝️ Tiktok (Follow ያድርጉ)
Www.tiktok.com/@rafatube2023
የዮሐንስ ወንጌል ምእራፍ ፬ (11) #bible #ኦርቶዶክስ_መጽሐፍ_በድምጽ #ተዋህዶ
የዮሐንስ ወንጌል ምእራፍ ፱ (9) #bible #ኦርቶዶክስ_መጽሐፍ_በድምጽ #ተዋህዶ
የዮሐንስ ወንጌል ምእራፍ ፲ (10) #bible #ኦርቶዶክስ_መጽሐፍ_በድምጽ #ተዋህዶ
የዮሐንስ ወንጌል ምእራፍ 8 #bible #bibleaudiobook #love #orthodox #tireka
የዮሐንስ ወንጌል ምእራፍ 7
የዮሐንስ ወንጌል ምእራፍ 6 #bible #tireka
ራፋ Tube (ራፋችን ምን ይዛለች???) #bible #ተዋህዶ
የዮሐንስ ወንጌል ምእራፍ ፭ (5)#bible #ኦርቶዶክስ_መጽሐፍ_በድምጽ #ተዋህዶ
የዮሐንስ ወንጌል ምእራፍ ፬ (4) #bible #ኦርቶዶክስ_መጽሐፍ_በድምጽ #ተዋህዶ
የዮሐንስ ወንጌል ምእራፍ ፫ (3) #bible #ኦርቶዶክስ_መጽሐፍ_በድምጽ
የዮሐንስ ወንጌል ምእራፍ ፪ (2) #ኦርቶዶክስ_መጽሐፍ_በድምጽ #ተዋህዶ #bible
የዮሐንስ ወንጌል ምእራፍ 1 (፩) #bible #ተዋህዶ #ኦርቶዶክስ_መጽሐፍ_በድምጽ
ጌታ አብዝቶ የሚወደው ቅዱስ ዮሐንስ ማነው? #ኦርቶዶክስ_መጽሐፍ_በድምጽ #ተዋህዶ #bible
የሉቃስ ወንጌል ምእራፍ 24 (፳፬) የመጨረሻው ክፍል #bible #ተዋህዶ #ኦርቶዶክስ_መጽሐፍ_በድምጽ #religion
የማቴዎስ ወንጌል ሙሉ ክፍል ከ ምእራፍ 1 - እስከ 28 #bible #ተዋህዶ #ኦርቶዶክስ_መጽሐፍ_በድምጽ #religion #how #love
የሉቃስ ወንጌል ምእራፍ 23 (፳፫) #bible #ተዋህዶ #ኦርቶዶክስ_መጽሐፍ_በድምጽ #religion #ሀበሻ
የሉቃስ ወንጌል ምእራፍ 22 (፳፪) #bible #ተዋህዶ #ኦርቶዶክስ_መጽሐፍ_በድምጽ
የሉቃስ ወንጌል ምእራፍ 21 (፳፩) #bible #ኦርቶዶክስ_መጽሐፍ_በድምጽ #ተዋህዶ #how
የሉቃስ ወንጌል ምእራፍ 20(፳) #bible #how #love #religion #ተዋህዶ #ኦርቶዶክስ_መጽሐፍ_በድምጽ
የሉቃስ ወንጌል ምእራፍ 19 (፲፱) #bible #ኦርቶዶክስ_መጽሐፍ_በድምጽ #religion #ተዋህዶ #love #how #viral
የሉቃስ ወንጌል ምእራፍ 18 (፲፰) #bible #ኦርቶዶክስ_መጽሐፍ_በድምጽ #religion #ተዋህዶ #love #how
መዝሙረ ዳዊት ዘሰኑይ (የሰኞ) /መዝሙር 1-30 #bible #religion #love #ተዋህዶ #how
የሉቃስ ወንጌል ምእራፍ 17(፲፯) #bible #ኦርቶዶክስ_መጽሐፍ_በድምጽ #religion
የሉቃስ ወንጌል ምእራፍ 16(፲፮) #bible #ኦርቶዶክስ_መጽሐፍ_በድምጽ #ተዋህዶ #መጽሐፍቅዱስ
የሉቃስ ወንጌል ምእራፍ 15(፲፭) #bible #ኦርቶዶክስ_መጽሐፍ_በድምጽ #religion #love #viral #ተዋህዶ #how #መጽሐፍቅዱስ #habesha
የሉቃስ ወንጌል ምእራፍ 14 (፲፬) #bible #ኦርቶዶክስ_መጽሐፍ_በድምጽ
የሉቃስ ወንጌል ምእራፍ 13 #bible #ኦርቶዶክስ_መጽሐፍ_በድምጽ #ተዋህዶ #habesha
የሉቃስ ወንጌል ምእራፍ 12 (፲፪) #bible #ኦርቶዶክስ_መጽሐፍ_በድምጽ #religion #ተዋህዶ
የሉቃስ ወንጌል ምእራፍ 11(፲፩) #bible #ኦርቶዶክስ_መጽሐፍ_በድምጽ #religion #love
የሉቃስ ወንጌል ምእራፍ 10(፲) #bible #ኦርቶዶክስ_መጽሐፍ_በድምጽ #religion