Arma Media - አርማ ሚዲያ

ይህ ቻናል፡- የቴክኖሎጂ ትምህርቶች፣የኦላይን ስራዎች፣ቱቶሪያሎች፣የአየርላይ ኮርሶች፣በመተግበሪያዎች ላይ ትንታኔዎች፣ልዩ ልዩ መዝናኛዎች፣አስተማሪ ትረካዎችና ቁምነገር አዘል ውይይቶችን እና ጠቃሚ መረጃዎች ይካሄዱበታል ፈጥነው ቤተሰብ በመሆን ብዙ ልምድ ይቅሰሙ !!
በዚህ ቻናል የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች (ሁለገብ)
- የቴክኖሎጅ ትምህርቶች - technology teach
- ቲቶሪያሎችና - tutorial
- በዩትዩብ ትምህርቶች - YouTube teach
- የኦላይን ኮርሶች- online course
- ወቅታዊ ውይይቶች - current discussions
- መዝናኛዎች - entertainments
- ሁለገብ መረጃዎች - multipurpose information
- አስተማሪ ቪዲዮዎች - instructional videos
- ሀገራዊ ወቅታዊ ትንታኔዎች እና ሌሎችንም፣ - በአጠቃላይ ይህ ቻናል ጥሩ ጥሩ ሀሳቦችን ለእናንተ ያቀርባል - there are national and current as well as contemporary analyzes and more.