Gendawuha city communication
የከተማዋን ወቅታዊና ትክክለኛ ሁለንተናዊ መረጃ እናደርሳለን !!
በገንዳዉሃ ከተማ አስተዳደር የተፈጥሮ ሃብትየእርከን ስራ ፕሮግራም
የተማሪዎች የምገባ ፕሮግራም
በገንዳ ዉሃ ከተማ አስተዳደር እየለማ ያለ ሽንኩርት ፣ቲማቲም፣ ጎመን ፓፓያ ከፊል ገፅታ
በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳዉሃ ከተማ አስተዳደር ምግብ ዋስትና ልማታዊ ሴፍቲኔትማስተባበሪያ ጽ/ቤት የተዘጋጀ ፕሮግራም
በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳውሃ ከተማ አስተዳደር የስንዴ የበጋ መስኖ ማስጀመሪያ ፕሮግራም
የጎፈሬዉ የጥጥ መላጫ ፍሬ ዘር የመላጨት የተሰራ ፕሮግራም
ለሃገራችን አስተዋጾ ያበረከቱ አባቶችና እናቶችን መርዳት መንከባከብ እንደሚገባ በምዕራብ ጎንደር ዞን የሚገኙ አረጋዊያን ተናገሩ
በምዕራብ ጎንደር ዞን በገንዳ ዉሃ ከተማ አስተዳደር የመስቀል በአል አከባበር ከፊል ገፅታ
ታላቁየኢትዮጰያ ህዳሴግድብ መመረቁን አስመልክቶ በምዕራብ ጎንደር ዞንየገንዳ ዉሃ ከተማ ኗሪዎች የድጋፍ ሰልፍ
በምዕራብ ጎንደር ዞን በገንዳውሃ ከተማ አስተዳደርና አካባቢው በከተማ ግብርና እየለማ የሚገኝ የሰሊጥ፣ የአኩሪ እና የእሩዝ ሰብል ከፊል ገፅታ።
በተማሩበት የሙያ መስክ ህዝብን እና ሀገርን በቅንነት ለማገልገል መዘጋጀታቸውን የገንዳውሃ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ የተመረቁ ተማሪዎች ተናገሩ
በገንዳዉሃ ከተማ አስተዳደር የአረንጓ አሻራ መረሃ ግብር ተከላ የሚያሳይ ምስል
አካባቢን በማፅዳት የተለያዩ በሽታዎችን ለመከላከል እየሰሩ መሆናቸውን በምዕራብ ጎንደር ዞን የሚገኙ የበጎ ፍቃደኛ ወጣቶች ተናገሩ
በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሀሳብ በከተማ ደረጃ የአቅመ ደካማ የአረጋውያን ቤት ግንባታ ስራ ተጀመረ
በምዕራብ ጎንደር ዞን በዘንድሮው የመኽር እርሻ ከ4መቶ ሽ ሄክታር በላይ መሬት በዘር መሸፈኑን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ
በክርምት በጎ ፍቃድ ተግባር ከ20ሽ በላይ የማህበርሰብክፍሎችተጠቃሚለማድረግ እየሰራመሆኑን የገንዳዉሃ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች ባህልናስፖርት ጽ/ቤት አስታወቀ
ግብርን በወቅቱ በመሰብሰብ የዜጎችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እንደሚሰራ የገንዳዉሃ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ
በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳዉሃ ከተማ አስተዳደር በመትከልማንሰራራት በሚል መሪ ቃል የአረንጎዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር የሚያሳይ ምስል 2017 ዓ.ም
የደን ሃብትን በመጨመር የአየር ንብረት ለዉጥ የሚያደርሰዉን ተፅእኖ ለመቆጣጠር እየሰራ መሆኑን የምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ
በገንዳዉሃ ከተማ አስተዳደር አባጁሃርፋሚሊአፀደህፃናትና አንደኛደረጃትምህርትቤትእናየጥረትአፀደህፃናትአንደኛ ደርጃትምህርትቤትየተማሪዎችምርቃትፕሮግራም 2017ዓ.ም
ህብርተሰቡን በልማት ስራዎች ተጠቃሚ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ዉሃ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት አስታወቀ
በጤናዉ ዘርፍ በማህበረሰቡ የሚነሳዉን የመድኃኒት አቅርቦት ችግር ለመፍታት እየሰራ መሆኑን የገንዳዉሃ ከተማ አስተዳደር ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት አስታወቀ
የመንግስት አገልግሎት አሰጣጥን ፈጣን ለማድረግ የሲቨል ሰርቪስ ሪፎርም አይነተኛ ሚና እንዳለዉ የገንዳዉሃ ከተማ አስተዳደር ሲቪል ሰርቪስ ጽ/ቤት አስታወቀ::
በ2017 ዓ.ም በገንዳዉሃ ከተማ በመስኖ እየለማ ያለ በቆሎ
በመጭዉ የክረምት ወቅት የችግኝ ተከላና ስርጭት ስራ ለማከናወን የቅድመ ዝግጅት ስራ የሚያሳይ ምስል
በገንዳ ዉሃ ከተማ አስተዳደር ሲካሄድ የቆየዉ የበጋ የዉስጥ ለዉስጥ የእግር ኳስ የፍፃሚ ጭዋታ የሚያሳይ ቪዲዮ
በ2017 በጀት ዓመት በገንዳውሃ ከተማ አስተዳደር እየተሰሩ ያሉ የመሠረተ ልማት ስራዎች
የታጠቁ ሃይሎች የመንግስት የሰላም ጥሪ ተቀብለው ጥያቄአቸውንበድርድርእናበውይይትእንዲፈቱበምዕራብ ጎንደርዞንየገንዳውሃከተማአስተዳደርየመንግስትሰራተኞች ጠየቁ
በምዕራብ ጎንደርዞንየገንዳውሃከተማአስተዳደርየበጎአድራጎት ወጣቶችማህበርየትንሳኤበዓልንምክንያትበማድረግበዝቅተኛ የኑሮደረጃላይለሚገኙየማህበረሰብክፍሎችማዕድአጋሩ።
በማህበር ለተደራጁ ከዘጠኝ መቶ በላይ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች የቤት መስሪያ ቦታ መስጠቱን በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳውሃ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ