ዝንተዓለም ኦርቶዶክስ Zinte Alem Orthodox
እንኳን ወደ ዝንተዓለም ኦርቶዶክስ መጣችሁ!! በዚህ ቻናሌ ላይ የተለያዩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ትምህርቶችን፣ ዝማሬዎችን፣ እንዲሁም መንፈሳዊ መረጃዎችን የማቀርብበት ነው። ይህ ዩቲብ ገፅ ምንም አይነት ገንዘበብ የመስራት ፍላጎት የለዉም፡፡ ነገር ግን የኦርቶዶክስ መዝሙራት እና ስብከቶች ምዕመናን ጋር የደርስ ዘንድ ይተገጋል፡፡ እግዚአብሔር ሃሳባችንን ያሳካልን፤ ሁላችንንም እበርታ፡፡ ቤተክርስቲያን ላይ የሚደርስን ሁለገብ ተፅዕኖ መቃወም እና መከላከል አለብን፡
👉 ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!!
Welcome to Always Orthodox !! In this channel, I will present various Orthodox Tewahedo spiritual teachings, hymns, and spiritual information.
👉 Become a family by subscribing !!!