Biniyam Desalegn

ሰላም የተወደዳችሁ :)

እንተዋወቅ፤ ቢኒያም ደሳለኝ እባላለሁ። ውብ እና ህይወት ያለባቸውን መዝሙሮችን ወደእናንተ ቤተሰቦቼ የማደርስበት ገፅ ነው። ያደመጣችኋቸውን ዝማሬዎች እንደወደዳችኋቸው እና እንደተፅናናችሁባቸው አምናለሁ። ለሌሎችም ማጋራት ስለማይረሱ አመሰግናለን።

እወዳችኋለሁ።❤❤❤