ቀላል እንግሊዝኛ Easy English

ምንም የእንግሊዝኛ ቋንቋን ለማይችሉ በቀላሉ ለማስተማር የተዘጋጀ ቻናል።
እንግሊዝኛ ቋንቋን ባሉበት ቦታ ሆነው በቀላሉ መማር ይችላሉ።
አዳዲስ ትምህርቶችን ሰኞ ፣ እሮብ እና አርብ ይጠብቁ።