Deacon Zelalem Takele Official - ዲ ዘለዓለም ታከለ ዘጎላ

እንኳን በሰላም መጡ ! ዲ.ን ዘለዓለም ታከለ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አገልጋይ፤ በዘጎላ ሬከርድስ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶችና መዝሙራት ቀራፂ አቀናባሪና አምራች ነኝ:: በዚህ የዩቱብ ቻናል የቅድስት ቤተክርስቲያንን ዶግማ፣ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ የዝማሬ አገልግሎቶቼ ፣ የምስልና ድምጽ ዝግጅቶች ይተላለፉበታል:: ቤተሰብ ይሁኑ::
መልካም ቆይታ !

Welcome to Dn. Zelalem Takele's youtube channel,
Dn. Zelalem Takele is servant of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church and also recorder, composer, producer of Orthodox Teachings and Hymns at ZEGOLA DIGITAL STUDIO. On this YouTube channel, his singing services, video and audio recordings that follow the holy church's dogma, canon and tradition will be broadcasted.
Join and be a Family!
Pleasant stay !