Global English With Tadele

Welcome to Global English With Tadele
Our channel is dedicated to guiding you
through the journey of mastering the
English language, from the(A to Z)basics to
advanced concepts.With clear
Explanations and relatable examples in
Amharic.
Learn English from simple to complex
Join us for learning English Grammar,
English Vocabulary,English in Amharic,
#Global English With Tadele
እንኳን ወደ "Global English with Tadele" ቻናል
በደህና መጡ!
በዚህ ቻናል እንግሊዘኛን ከሀ እስከ ፐ (A to Z)
ቅደም ተከተሉን በጠበቀ ተከታታዪ ትምህርት፣ ቀላል
እና ጥበባዊ በሆነ ዘዴ ከሶስት(3) ወራት ባልበለጠ
ጊዜ ውስት ትምህርቱን ተከታትለው በብቃት ያጠናቅቃሉ::
ትምህርቱ በቅደምተከተል በቪድዮ ቁጥር 1.2.3…እየተገለጸ
ዘወትር ሰኞ ፣ሀሙስ እና ቅዳሜ ከቀኑ 8:00 ይለቀቃል::
ስለሆነም ይህ ተከታታይ ትምህርት እንዲደርስዎ
አሁንኑ Subscribe በማድረግና የድወል ምልክቷን
በመጫን ይቀላቀሉ::
በአካልም ሆነ በኦላይን ለመማር
0910478416/0709478416
ይደውሉ፡፡