Mese Show
መሴ ሾው የምሽት የመዝናኛ ፕሮግራም (late night show)ነው።መሴ ሾው እያዝናኑ የሚያስተምሩ መሠናዶዎች አሉት።የሠርጌ ለታ ፣ የሙዚቀኞች ብፌ፣ ጓደኛሞቹ ፣የእንግዳ ሰዓትና እግሬ ሲደርስ የተሰኙ ናቸው።ፈታ ዘና እያሉ ቁምነገር ይጨብጡ። ሠላማችሁ ይብዛ።
"አዝናኝ ባል ነው፣በፊትም ቤት ውስጥ ያስቀናል" -የቶንኮሱ ባለቤት ሌንሳ በለጠ#meseshow#tonkosu#abbaytv #mese#messelegebrehiwot
ደራሲዎቹ ጥንዶች የሰርጋቸው ዕለት ያረፈዱበት ምክኒያት...የ20 ዓመት ትዝታ#meseshow
ምሽት ስዘፍን አድናቂየ የጋብቻ ቀለበቱን ሰጠኝ -እኔ ግን....#meseshow #music #kasseyeeshetu
የስራ መኪናውን ሳር አልብሶ ያገባው ሙሽራ፣ለወላጆቻችን ዕውቅና ሰጥተናል#meseshow
እረ በሳቅ ገደለኝ!እኔን የሚያስቀኝ ኑሮየ ነው#meseshow #comedianyasin
የኢትዮጵያ እግርኳስን ያቀኑት የወሎ ምርጦች በድጋሚ የወሎን ስፖርት ለማነቃቃት ተሰባስበዋል#meseshow
መድረሻዬ ፊልም ለምን ዘገየ??#meseshow
ዘሌ በጣም አሣቀኝ፤በሰሩበት ፊልም ምርቃት ላይ የማይገኙ አርቲስቶች አሉ//meseshow
በሆስፒታሉ ከነበሩት 10 ታማሚዎች ሁሉም ሞተው እኔ ብቻ ተረፍኩ//አርቲስት ዘላለም
ቴዎድሮስ ታደሰ ውስጤ ነው፣ ኬኒዲ መንገሻም የምሣሣለት ድምፃዊ ነው#የሙዚቀኞች ቡፌ#meseshow#mesegueai
በሶሻል ሚዲያ እየሰሩ ሚሊየነር ወጣቶች በቅርቡ ይመጣሉ#meseshow #alivepodcast
በሽፍቶች ታግቼም ነበር//ብቸኛዋ የቦቲ መኪና ሹፌር ሰሚራ ይማም#meseshow
በአዲስ ስራ እመጣለሁ ፣ ከኮሜዲያን ወደ ሆስት..#meseshow #habesha #comedian
ሀገሬ ላይ መኖር የማልችልበት ሁኔታ ተፈጥሮ ተስድጄ ነበር....አርቲስት ጥላሁን ጉግሳ#meseshow #abbaytv
የሚገርም ቆይታ ከነሶሬሳ ጋር፣ከ4.5 ሚሊዮን በላይ ተመልካች እንዴት አገኙ?#meseshow #abbaytv
ልጆችን እያሳደጋችሁ በረከትን አግኙ
ጥሌን እንደ ዘሩ ሞላና መንጠቆ እንዳታዩብኝ፣ በጣም ቸር ነው::
የአንድ ሚሊዮን ብር ተሸላሚ - በፋና ላምሮት የድምፅ ውድድር የአሸናፊዎች አሸናፊ 2ኛ በመውጣት#meseshow #abbaytv #viralmusic
ኩል ፋሽን ምን አዲስ?#meseshow #abbaytv #viralmusic
60 ወርቃማ የስራ ዓመታት ስላሳለፍኩ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን#meseshow #abbaytv #habesha
"ወርቃማ እንቁላል"ልጆች በቴአትር መልክ እንዲማሩበት የፃፉኩት መፀሐፍ ነው#meseshow #abbaytv #viralmusic
የሚያስቀና የወንድምና እህት ፍቅር#meseshow
የዩኒቨርስቲ ተማሪ እያለሁ እሷ 60 ብር ደመወዝ እያገኘች 20 ብር ትልክልኝ ነበር#meseshow #habesha #yesergeleta
አበበች ጎበናን ሁኜ የምተውንበት ፊልም በቅርቡ ይወጣል#meseshow
አዝናኙ የኮሜዲያን ደረጄ ሠርግ ና አነጋጋሪው የቤቲ ዋኖስ ቀሚስ #meseshow #habesha #talkshow
በልጅነቴ ሀይለኛ ነጋዴ ነበርኩ//ድምፃዊት እስከዳር#meseshow
ፍቅረኛውን ሣማት አልኩት፣በንፁህ ጓደኝነት 32 አመት የቆዩት አርቲስቶች #meseshow#Talkshow
የአረጋኸኝ ወራሽ አባት ቤት በየአመቱ እጨፍር ነበር-ድምፃዊ ሙሌ ኮንሶ#meseshow
በሳቅ አፈረሱኝ ሲፎክሩ-ሣገባ ጥሎሽ የተሰጠኝ ታክሲ ነበር#meseshow #birthday #abbaytv #mesetoday
አንተን ማን አረገህ የብርሌ ጠጅ ፤ጊዜ ማሳለፊያ ቅራሪ ነህ እንጅ.....