Medi tube

MEDI-TUBE 📺 -
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህቶቼ!
በMEDI-TUBE ቻናላችን እንኳን በደህና መጣችሁ። ይህ ቻናል በተለይ አረብ ሀገር ላይ ላልችሁ ለስራ፣ በተለይም በቤት ውስጥ እንክብካቤ ለመስራት ለምትፈልጉ እህቶቻችን የተከፈተ ነው። የአላህን ውሳኔ ተቀብለን፣ ለቤተሰባችን ሲባል ምቾታችንን ትተን ለሚደረገው ጥረት ሁሉ የአጅር ባለቤት እንድትሆኑበት የሚረዳ ድልድይ ነው።
እዚህ ጋር የገጠሙንን እውነታዎች፣ ፈተናዎች እና አላህ የሰጠን የድል ታሪኮች እናካፍላለን።
አብረን እንማማር፣ ልምዶችን እንለዋወጥ እና አላህ ይርዳን።
ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ 🔔 በማድረግ፣ ቪዲዮዎቻችንን ላይክ 👍 በማድረግ እና ያላችሁን ሃሳብና ጥያቄ ኮመንት ✍️ ላይ በማስቀመጥ የበኩላችሁን አስተዋጽኦ እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን።
ጀዛኩሙላሁ ኸይር!