ዜና በአታ ሚዲያ ZENA BATA MEDIA

እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሶስቱ ጽንተው ይኖራሉ
ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው
1ኛ ቆሮንቶስ 1፥13
እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ። ይህ የሚዲያ ቻናል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖት ደንብ እና ሥርዓት መሠረት አመታዊ የንግሥ በአላትን ፣የቃለ ወንጌል ሰብከትን ፣በተለያዩ ክልሎች የሚገኙትን አቢያተ ክርስቲያናትን ገዳማትን እንዲሁም በቤተክርቲያን አገልግሎት የሚሳተፎ አባቶቻችንና እናቶቻችን ማንኛውንም መንፈሳዊ አገልግሎት የሚተዋወቁበት ሚዲያ ሲሆን ሚዲያው እንዲያድግ የዜና በአታ ሚዲያ(ZENA BATA MEDIA )ቤተሰብ የሆናችሁ ላይክ(LIKE) ፣ሼር (SHARE) እያደረጋችሁ ።የዜና በአታ ሚዲያ (ZENA BATA MEDIA ቤተሰብ ያልሆናችሁ ሰብስክራይብ(SUBSCRIBE)፣ ላይክ (LIKE)፣ ሼር (SHARE) እንዲሁም የደውሏን ምልክት 🔔 ተጭነው ቤተሰብ ይሁኑ❗️❗️❗️ አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏