Epaphras Christ church
Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe the precious blood of Jesus Christ is paid for everyone and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም የኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተከፈለበት እናምናለን እናም ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact
Mobile: +251 990097480 or በ0921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
በግል ፓስተርን ማማከር ከፈለጉ ስም እና ስልክ ቁጥሮትን ይላኩልን የቀጠሮ ቀን እንድንይዝሎት *ምንም አይነት ክፍያ የለውም*
- እሁድ ከጠዋቱ 3:30 - 7:30
- እሮብ ምሽት 11:30 - 1:30
- ቅዳሜ ከሰዓት ከ 9:30 - 12:00 የወጣቶች (Youth)
አድራሻችን:- ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
ከትዕቢት መራቅ———በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
ግጭት እንዴት እንፍታ? —በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
ተውላት! ትዳራችሁ እንዲድን መድሀኒቱ መተው ነው። በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
ይፈትናል ነገር ግን———-መውጫውንም ያዘጋጅልናል! በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
መለስ በሉ ቤታችሁ እንዲተርፍ! በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
እጠቅም ዘንድ በሁሉ መንገድ ——እየጠቀምን ነው? በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
ደመወዙን በቀኑ ስጠው //ወደ እግዚአብሔር እንዳይጮኽብህ ኃጢአትም እንዳይሆንብህ // —በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
ምንድን ነው ባልነት? ምንድን ነው ሚስትነት? //ከመግባታችን በፊት ማወቅ የሚገቡን ጉዳዮች// በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
አይለማም ኃጢያቱን የሚሰውር—- በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
ልጄን ለአውሬ ቢሰጡብኝስ የኪራይ ሽማግሌዎች—-//በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት—-
ድሀን የሚያስጨንቅ ፈጣሪውን ይሰድባል! በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
ከድግሱ በፊት——ምን እናድርግ? በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
ከእነርሱ ጋር ይሠራል——በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
የዘመኑ ሽምግልና 🤔❓- በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
ከአንተ ጋር እሆናለሁ!—— በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
በፓስተር ቸሬ ስም ምንም አይነት የቲክቶክ አካውንት የለንም!
የተላኩ ጥያቄዎች ምን ላድርግ የዝሙት መንፈስ ያስጨንቀኛል? ፓ/ር ቸሬ
መራሃቸው እንደ በጎች—በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
2018 የመፍራት ———-‼️ በፓ/ር ቸሬ የቀረበ 2018 ዓመተ ምህረት እንዲሳካልን‼️
ደም የሚያፈስ ደሙ ይፈሳል!—በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
የጻድቃን ይሰማል ጩኸታቸው!——በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
ልባችሁ ለተሰበረ———የሚጠግን እግዚአብሔር አለ! በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
“መግቢያ ኩፖን “ በኤጳፍራ ወጣቶች የተዘጋጀ ከፓ/ር ቸሬ ጋር
በትዳር ውስጥ የሚገኝ እንቅፋት—— በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
እርሱን መፍራት—-በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
በየትኛው መንገድ እየሄድን ነው?——በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
ምን ላድርግ🤔 ከብዙ ወንዶች ጋር ወሲብ እንደፈፀመች ነገረችኝ እጮኛዬ——-የተላኩ ጥያቄዎች ምላሽ ከፓ/ር ቸሬ ጋር
ዓይናችሁን አንሱ!——-በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
እስቲ ዛሬ ሚስትህን አድንቃት——ልጆችህን በታማኝነት እያሳደገችልህ ቤትህን እየጠበቀች ላለቸዋ ታማኝ ሚስት አድናቆት አያንሳትም? በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
በእናንተ ያለው —-ሙላት በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት