Menor Degu Tube

Dear my channel families, welcome to my channel. My name is Yitayal Yismaw. On this channel, I will provide clear, up-to-date, and useful lessons on :- Basic computer skills, MS office , Computer programing language, Useful mobile and window applications and Internet and YouTube related contents in Amharic. I would like to invite you to become My family by subscribing My channel and if you like this lesson, let us share to our friends. If you have any questions or suggestions fell free to write a comment.
"Let us build our community by using our knowledge wisely and correctly !"
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናሌ በደና መጣችሁ። በዚህ ቻናል መሰረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት ት/ት፤
ማይክሮ ሶፍት ኦፊስ፤ ኮምፒዩተር ፕሮግራሚንግ ቋንቋ፤ ጠቃሚ የሆኑ የሞባይል እና ኮምፒውተር አፕሊኬሽኖች እና ከኢንተርኔት እና ከዩቲዩበሮች ጋር የተየያዙ ነገሮችን በ አማረኛ ግልፅ፤ ወቅታዊ እና ጠቃሚ ት/ቶችን አቀርባለሁ።ሰብስክራይብ በማድርግ የቻናሌ በተሰብ እንድትሆኑ እጋብዛለሁ። እንዲሁም ት/ቶችን ከወደዳችኃቸው ሌሎችም ስለ ቻናሉ እንዲያውቁ እንድታደርጉ አሳስባለሁ።
ማንኛውም አይነት ጥያቄ ወይም አስተያየት ካላችሁ በነፃነት በኮሜንት አሳውቁኝ።
"እውቀታችንን በአግባቡና በትክክል በመጠቀም ማህበራችንን እንገምንባ !"